أحسن القصص


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا.
┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈
ቁርአን የጥበቦች ሁሉ መፍለቂያ ድንቅ እና ታላቅ መለኮታዊ መጽሐፍ ሲሆን ዘላለማዊ ተአምር የሆነ ሙሉ የህይወት መመሪያ ነው።
https://t.me/Quran_Nur_Hayati

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


#በዲን ላይ መፅናት ያለው ትሩፋት!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፡‐

“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ በመቆየቱ ከናንተ ውስጥ የሃምሳ ሸሂዶችን (ሰምዓቶችን) አጅር (ምንዳ) የሚያገኝበት።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 2234


◆▮ውይይት▮◆

"እናታችን ጺዎን የተባለችው ማርያም ናትን?"
"የቁርአን አጠባበቅ"
"አላህ የሚለው ሥም"

◍ኡስታዝ ወሒድ
◍ሌሎችም
           🅥🅢
◍ ከወገናችን ናቲ
◍ሌሎችም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


◆▮ውይይት▮◆

"በባይብል መሰረት ኢየሱስ ኃጢአት ይሰራል"።
"ያልተፈጸሙ ትንቢቶች"

◍ወንድም አብዱል ከሪም
◍ሌሎችም
           🅥🅢
◍ ከወገናችን ቬጅ
◍ ከወገናችን አማኑኤል
◍ሌሎችም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
◆▮አስገራሚ ትምህርት▮◆

◍በዘረኘት ሰክራችሁ ሰው እየገደሉ ላሉ ዘረኞች እጠር ያለች መልእክት።

◍ሰለ ተራዌህ ሰላት መቸ ተጀመረ እንደት ተጀመረ!?
ሌሎችም  ትምህርቶች


📜"ሱረቱል ዩኑሥ"

ወንድም ሙሐመድ🎙


◆▮ውይይት▮◆

"እስልምና ከጥንት የነበረ እንጅ በነብያችን የተጀረ አይደለም"።
"ሥላሴ"

◍ወንድም ጀማል
◍ወንድም ኢስሐቅ
◍ወንድም ኢብራሂም
◍ወንድም አቡ በክር
◍ሌሎችም
           🅥🅢
◍ ከወገናችን እዩ
◍ ከወገናችን Mፍቅር
◍ሌሎችም


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ነገ ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 3:00 ላይ እንገናኝ።

https://t.me/path_of_the_prophets
ቴሌ ግራም


https://www.tiktok.com/@wahidislamicapologetics?_t=ZM-8t9AUjsp857&_r=1 ቲክቶክ

ማንም እንዳይቀር !


ሱረቱል ካህፍ

✍️የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል።
የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው
✪ አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል።

ወንድም ሁሴን🎧


تلاوة تنسيك الدنيا | سورة نوح | القارىء سمير عزت
ቁርአን የልብ ብርሃን


◆▮ትምህርት▮◆

"እሬቻ ምንድን ነው"?
ዋቄ ፈናስ"።ሽርክ ወይስ ብሃል
"ሰለ እሬቻ ብዙ ትምህርቶች አዳምጡ።“


◍ ወንድም ጀማል


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


◆▮ውይይት▮◆

"የባይብል ግጭት?. "ቀሪን"።

"“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
— ኢሳይያስ 9፥6"


◍ ወንድም ኢምራን
◍ ኡስታዝ ወሒድ
◍ ወንድም አህመድ
           🅥🅢
◍ ከወገናችን አድማሱ
◍ ሌሎችም
የዛሬ የቲክቶክ ቆይታችን።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


ሱረቱል ቂያማህ

ወንድም ሁሴን


ነገ ቅዳሜ ማታ ከምሽቱ 3:00 ላይ እንገናኝ።

https://t.me/path_of_the_prophets
ቴሌ ግራም

https://www.tiktok.com/@abdulkerim1100  ቲክቶክ

ማንም እንዳይቀር !


ቁርአን ሱረቱል ከሐፍ

ቀልቡን ለማብራት ለማረጋጋት  የፈለገ ሰው ቁርአንን ያዳምጥ🌹🌹🌹

ወንድም ሁሴን

20 last posts shown.