“ኢየሱስ ክርስቶስ ጥዑመ ስም ለዘይጼውዖ
ኢየሱስ ክርስቶስ ኅብስተ ሕይወት ለዘይበልዖ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ ጽዋዐ መድኀኒት ለዘይሰትዮ፤
ኢየሱስ ክርስቶስ በግዐ መድኀኒት ለዘይሠውዖ ከመ ይባርኩነ ይፈኑ አርዳኦ ለጸባኢነ ይጽብኦ ወልታሁ ነሢኦ”
ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚጠራው ስሙ ጣፋጭ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚበላው የሕይወት እንጀራ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚጠጣው የመድኃኒት ጽዋ ነው፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለሚሠዋው የድኅነት በግ ነው፤ ይባርኩን ዘንድ ደቀ መዛሙርቱን ይላክ፤ ጋሻውን አንሥቶ የሚጣላንን ይጣላው
ተአምረ ኢየሱስ