SadatKemal Abu Meryem


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🔴የመጀመሪያ ፕሮግራም

     ጀ
         መ
               ረ

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድحفظه الله

የስርጭት ሊንክ
t.me/Abuzekeriya01?livestream


⚠️🛑🛑ወንድም "ኢሳም ሐበሻ" 🛑🛑
🤲 አላህን ፍራ።

✔️ፊልም ትተህ በመምጣትህ በጣም ተደሰትናል አልሐምዱሊላህ።

🛑"ኢስላማዊ" ብለህ ግን ሰው ስታሳስት ጥፋትህ እጥፍ ድርብ ይሆናል።

⚖ "ኡስታዞች" የሚባሉት ስታጠፋ ዝም ስላሉህ ሐቅ ላይ ነህ ማለት አይደለም። እነሱ ታላቁ ወንጀል ሺርክ (በአላህ ላይ ማጋራት) ቢፈፀምም ዝም ነው የሚሉት።

😀 ፕሮግራምህ ላይ ቶርታ ኬክ ካስቆረስካቸው ሰዎች ውስጥ በአላህ ላይ ማጋራት ያለባቸው የክህደት ጭፈራ ስብስቦች ላይ በደስታ አብሮ የሚጨፍር ሰው ይገኝበታል። እንዲህ አይነት ሰዎች ጋር አብርህ የምትሰራቸው ስራዎች ስህተትህን ይበልጥ ያገዝፉብሀል። ወደ አላህ ተመለስ።

💊 ለነፍስህ ፍራ። "25 አመት ፊልም ኢንዱስትሪ ላይ ነበርኩ።" ትላለህ። 25 አመት የሸሪአ እውቀት መሰብሰብ ላይ እኮ አልነበርክም። እንዴት በጥፋት ዘመን ላይ የኖርክበትን ዛሬ ለመስራት ላሰብከው የጥፋት "x ኢስላማዊ ፊልም" መንደርደሪያ ታደርገዋለህ?

🔑 ይልቁንም ለነፍስህ እዘንላት ሀይማኖትህን ተማር እና ወሎ፣ ሰሜኑ ኢትዮጵያ፣ መላው ኢትዮጵያ ላይ አላህ ንሰሃ ሳይገባ ለሞተ ሰው የማይምረው ወንጀል ሺርክ (በአላህ ላይ ማጋራት) ይሰራል። ሰውን በአላህ ፍቃድ ከዚህ ክህደት እንዲወጣ ተምረህ አስተምር ይህም የነብያት መንገድ ነው።

ወሎ ላይ
📱📱📱📱📱📱📱
1) የቦረናው ደግዬ እርዱኝ አባብዬ ይባላል። ይሄ ክህደት ነው።
2) ሙወከል እየተባለ ለሰይጣን ለነ ሰይፉ ጨንገሬ ይታረዳል። ይሄም ከኢስላም ያስወጣል።

📱📱📱📱📱📱📱

ታድያ ይሁ ሁሉ ክህደት እና በአላህ ላይ ማጋራት ያለበትን የኢትዮጵያ ህዝብ ጭራሽ ፊልማቸው ኦርቶጉል ውስጥ ኩፍር የጨመሩትን ቱርኮች አንት ልትሰራ ላሰብከው "ፊልም" ጭራሽ እርዳታ መጠየቅህ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ አይሆንምን?

🛑ወንድሜ መልካም ነገር ማለት አንተ መልካም ያልከው ሳይሆን ኢስላም መልካም ያለው ነው።

🎧 ኢስላምን ለማገዝ ከቁርአን ከሐዲስ ኡለማዎች ከሄዱበት መንገድ ውጭ ያለው ሁሉ የጥፋት መንገድ ነው።

😀 ገንዘብ እና ጊዜህን በጥፋት መንገድ ላይ አታባክን።

⚖ አላህ ፊት ብቻችንን ራቁታችንን የምንቆምበት ቀን አለ።

😀 ለአላህ ብለህ ተወው። አላህ በተሻለ እሱ በሚወደው፣ ወደሱ ለሚያቃርብህ አምልኮ አንተንም እኛንም ይለግሰን።
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


⚠️ 🕑 የረመዳን ፆም ሀ ሁ📖🌴
✏️ክፍል 1
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7080


🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
⚠️ 🕑 የረመዳን ፆም ሀ ሁ📖🌴
✏️ክፍል 1
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem




⚠️🤫 ታላቁ አደራ ተውሒድ 🚫🔥
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


🚲🔊📡🎧


ደርስ አለ።
አሰላሙአለይኩም ወንድም እና እህቶች የዘውትር እሁድ ረፋድ ላይ በሑዘይፋ መስጂድ የሚሰጠው ደርስ አለ።
ስለ ሮመዳንም ዳእዋ አለ።
የሚጀምርበት ሰኣት ከ 3:00 - ዙሁር።


السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ ሸዕባን 24 [የካቲት 16] በአሏህ ፈቃድ በዘህራ መስጂድ ውስጥ ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም ይቀርባል።

ተጋባዥ ኡስታዞች፡

1 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2 ኡስታዝ አቡል ዐባስና ሌሎችም።

ፕሮግራሙ ከጠዋቱ 3፡00 ሰአት እስከ ዙሁር ድረስ የሚቀርብ ሲሆን ለሴቶች በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።

አድራሻ፡- ሸገር ሲቲ አሸዋ ሜዳ፡ ሻቃ ሞል ጀርባ አሸዋ ሜዳ ኮንዶሚኒየም አካባቢ።

*) በአካል መገኘት ለማይችሉ ዝግጅቱ በ https://t.me/abufurat ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል።

*) በተውሂድ በሱናና በሰለፎች መንገድ የታነፀ ማህበረሰብን እንፍጠር

ዘህራ መስጂድና መድረ

መልዕክቱን ሼር በማድረግ እንተባበር፡ ባረከሏሁ ፊኩም።

https://t.me/abufurat
https://t.me/abufurat




ኹጥባ የአማኝ የመጀመሪያ ቀን የቀብር ውሎው፡፡
ክፍል 21
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/7071


ኹጥባ የአማኝ የመጀመሪያ ቀን የቀብር ውሎው፡፡
ክፍል 21
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem




Forward from: SadatKemal Abu Meryem
Video is unavailable for watching
Show in Telegram


Forward from: SadatKemal Abu Meryem
Video is unavailable for watching
Show in Telegram


በአላህ ፍቃድ በሌላ ላይቨ እንገናኝ፡፡ ለረመዳን በአላህ ፍቃድ ከቁርኣን ጋር የተገናኙ ላይቭ ፕሮግራሞች ይኖራሉ፡፡


Video is unavailable for watching
Show in Telegram


“ጀነት ውስጥ” አሁን live https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


አሁን live የነብዩ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) የህይወት ታሪክ (ሲራ)
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem


Forward from: የቡታጅራ አህለሱና ቂራኣትና ዳዕዋ ቻናል
ታላቅ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም      
           በቡታጅራ ከተማ!

=
እነሆ የፊታችን ሐሙስ ቀን 06/06/2017 ከመግሪብ ሰላት በኋላ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ ቀን 08/06/2017 ድረስ የሚቆይ የዳዕዋና ኮርስ ፕሮግራም በቡታጅራ ተሰናድቶ ይጠብቅዎታል።

በዕለተ እሁድ ደግሞ ሰፋ ባለ መልኩ በኢንሴኖ ከተማ ደማቅ ፕሮግራም የሚካሄድ ይሆናል። በዚህ ፕሮግራም የተለያዩ ጊዜውን ያማከሉ አርእስቶችና ረሳኢል በኮርስና ዳዕዋ መልክ ይሰጣሉ።

እርሶም የዚህ ታላቅ ፕሮግራም ተሳታፊ ይሆኑ ዘንድ ጥሪ ስናቀርብልዎ በታላቅ ደስታ ነው።

☞ ተጋባዥ እንግዶች፦
     * ሸይኽ አወል አሕመድ አልከሚሴ
     * ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አልከሚሴ እና ሌሎችም ኡስታዞችና ዱዓት ይገኛሉ።

«እውቀትን ፍለጋ መንገድን የጀመረ አላህ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።» ረሱልﷺ

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

20 last posts shown.