ውድ የአዲስ አበባ ደንበኞቻችን
ባለፉት ጥቂት ቀናት በአዲስ አበባ ከተማ በጥቂት አከባቢዎች ተቋርጦ የነበረው አገልግሎታችን ወደነበረበት ተመልሷል።
ስለተፈጠረው ሁኔታ ይቅርታ እየጠየቅንና በትዕግስት ስለጠበቃችሁን እያመሰገንን ከነገ የካቲት 11-14, 2017 ዓ.ም የምትገዟቸውን ዕለታዊ እና ሳምንታዊ ኢንተርኔት ፓኬጆች እጥፍ አድርገን የምናበረክት መሆኑን እየገለፅን፤ ለድርጅት ደንበኞቻችን ደግሞ ከየካቲት 11 ቀን ጀምሮ ለሰባት ቀናት የሚቆይ የ10 GB ኢንተርኔት በስጦታ እናበረክታለን።
የሳፋሪኮም 07 ቤተሰብ ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።
ከደንበኞቻችን ጋር #በአብሮነትወደፊት