በቀጣይ የሚለቀቀውን መረጃ በምርጫችሁ አስከብሩ ጊዜው የምርጫ ነው በ12 ሰዓት የምርጫ ጊዜው ይጠናቀቃል!!!
Poll
- ሀ)ከ1-4ኛ ክፍል የጥያቄ መልመጃዎች
- ለ)ከ5-6ኛ ክፍል የክፍለ ከተማ ሞዴል ጥያቄዎች
- ሐ)ከ7-8ኛ ክፍል የክፍለ ከተማ ሞዴል ጥያቄዎች
- መ)ከ9-12ኛ ክፍል የክፍለ ከተማ ሞዴል ጥያቄዎች
- ሠ)ከKG-12ኛ ክፍል መማሪያ መጽሐፍ
- ረ) የመንግስት አዋጆች እና መመሪያዎች PDF
- ሰ)ጤናና ጤና ነክ መረጃዎች
- ሸ)ጠቅላላ እውቀት
- ቀ)ሌሎች ካለ በጹሑፍ ከታች ይቀመጥ