ኢስላማዊ ደዕዋ በስልጤ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


https://t.me/SilteIslamicDawaaCente

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


" من لم يربح في هذا الشهر (رمضان) ففي أي وقت يربح ؟ "

በዚህ ወር ትርፋማ ያልሆነ ቤተኛው ጊዜ ትርፋማ ልሆን ይችላል ?

[إبن رجب_لطائف المعارف / 281]






https://t.me/SilteIslamicDawaaCenter


ለረመዷን ኡኳን አደረሳቹ ብሎ መደሰት የቀደምቶች ፈለግነው ።



https://t.me/SilteIslamicDawaaCenter


አሏው ጎሽቴ ረመዷን አጂጂኝ ቲብል ሀውጄም የሞተ አለ። አተን ሜጠረ አጄጄሃን ተደለሀ ሀምደይ ።


اللهُم لك الحمد أن بلغتنا رمضـان حمداً يليق بجلال وجهك وعظيم سلطانك، اللهم كما بلغتنا رمضان بلغنا تمامه لا فاقدين ولا مفقودين.


Forward from: بذرة خير
🔴 عاجل #سلطنة_عمان
تعلن ثبوت رؤية هلال #رمضان 1446 وعليه فإن #السبت هو أول أيام #شهر_رمضان_المبارك
🔴انضموا إلى قناتنا عبر التيليجرام لنوافيكم بكل جديد
https://t.me/badratkhaier


اللهُم في ‏آخر جُمعة من شعبان ، هيّئ قلوبنا لرمضان ، حبًا للعبادة ، وفرحًا بقدومه ، وتقديرًا لفضله ، وأعِنا فيه على ما تحب وترضى ، وسلّمنا لرمضان وسلّمه لنا وتسلّمه منا متقبلًا يارب العالمين🌙




Forward from: MuhammedSirage M.Nur.
አሕባሽ

አህባሽ መጅሊሱን ቢቆጣጠረው መማርና ማስተማር ከመከልከል አልሮ መኖርን ቢከለክለን ደስታው ነው ። አህባሽ ሽርኩን የተፃረረን ሁሉ በክህደት ይፈርጃል !

ይሄው የተነጀሰ አንጃ ይቅርና መስጂድ ውስጥ የሚሰጡ የሱና ትምህርቶችን በኢንተርኔት የሚለቀቁትን ሊያስቆመን የቻለውን ሁሉ ያደርጋል ። አህባሽ የእውነት ባለቤቶችን ሊያጠፋ ፣ ሊጨፈጭፍና ሊያስጨፈጭፍ ከፅንፈኛ የኢስላም ጠላቶች ጋር የጠነከረን ቃል ኪዳን ያሰረ የከረፋ አንጃ ነው ። አህባሽ የቻለ ግዜ ይዘርፋል ፦ ይገድላል ፣ ያሳስራል ያስገድላል ።

አሕባሽ መስጂድ መዝረፍ እንጂ መስራትን አልለመደም :: እሱ በክህደት የፈረጃቸው ሙስሊሞች የደከሙበትን መስጂድ መዝረፍ ነው የሱ ድርሻ !

አሕባሽ የተውሒድ ፀር መሆኑ ጤነኛ ሁሉ የሚያውቀው ነው ።
የአሕባሽ ስሙን በተብሊቕ ስም ለማደስ መሞከር ብልጦች ዘንድ ከንቱ ሙከራና አሰልቺ ብልግና ነው ።

ተብሊቕም የነሱው አይነት አፍራሽ እና አደፍራሽ እምነትና አካሄድ ይዞ ቢመጣ ለሱ በሙስና የሚሰራለት የተለየ ብይን [ ሑክም ] የለም ። ደግሞም የተለያዩ ቦታዎች ላይ የነበሩ የተብሊቕ ሰዎች አሕባሽን ከተቀላቀሉ የከራረሙ መሆናቸው የታወቀ ነው ። ሁሉም አላልኩም !

ወጣቱ ሆይ ! ስሜታዊ ሆነህ አትፍረድ ፣ ሃገራችን ውስጥ ካሉ አንጃዎች ሁሉ እጅጉን የከፋው አሕባሽ ነው ።


https://t.me/Muhammedsirage


🎉 የምስራች...🌟💫

🌙 እነሆ የረመዷን ጨረቃ ልትፈነድቅ ተቃርባለች!

እርስዎስ ይህን የኸይራት ወር በአግባቡ ለመጠቀም ተዘጋጅተዋል?

ይህንን የተባረከ ወር በአግባቡ ለመቀበል፣ ከእርሱም በተሟላ መልኩ ለመጠቀም፣ ልባችንን የምናዘጋጅበት፣ እውቀትን የምንቋደስበት፣ ነፍሳችንን የምናድስበት፣

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ የካቲት 23/2017 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በወራቤ ከተማ ኡስማን መስጂድ መሰናዳቱን እናበስራለን።

የሙሓደራው አቅራቢ ተጋባዥ እንግዶች:

ከወራቤ

➲ ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል
➲ ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ

ከአዲስ አበባ

➲ ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር
➲ ዶ/ር አብዱ ኸይሬ

እንዳያመልጥዎ !!

🗓 የፊታችን እሁድ የካቲት 23/2017
⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🕌 በወራቤ ከተማ ኡስማን መስጂድ

t.me/fewaidworabe


قال شيخ الإسلام ‏ابن تيمية -رحمه الله- :

(( فالإنسان إذا كان مقيماً على طاعة الله باطنا وظاهرا كان في نعيم الإيمان والعلم وارد عليه من جهاته وهو في جنة الدنيا )).

[[ مجموع الفتاوى (١٦٠/١٤) ]


በስራችን ሳይሆን በረህመቱ ይዘንልን ።


👂👂 በዚህ ወር ትርፋማ ያልሆንነ ቤተኛው ወር ትርፋማ ይሆናል ?


በኡስታዝ ሙሀመድ ፋሩቅ (ሀፍዘሁሏህ )


https://t.me/SilteIslamicDawaaCenter


📝 قال الإمام ابن القيم رحمه الله :

⬅️ ( ‏قال بعض السلف : مَن كان لله كما يريد ؛ كان الله له فوق ما يريد ، و من أقبل عليه ؛ تلقاه من بعيد ! ) .

📔 طريق الهجرتين : (٤٨)


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
የጠዋት ግብዣ 👂👂


* የሰው ሐቅ ተሸክመህ ወደ ረመዳን አትግባ። መክፈል እየቻልክ የሰው ሐቅ ይዘህ አታጉላላ። አቅቶህ ከሆነ ጊዜ እንዲሰጡህ በትህትና አስረዳቸው።
* የበደልከውን ይቅርታ ጠይቅ። የበደሉህን ይቅር በል።
* መክፈል የማይችል ሰው ላይ ሐቅ ካለህ ብትችል እለፍ ወይም ቀንስላቸው። ካልሆነ ጊዜ ስጣቸው። "የትም ገብታችሁ አምጡ" አትበል። ወንጀል ላይ ገብተው ቢሰጡህ ሐላል አይሆንልህም።
* ስትሸጥም ስትገዛም ገር እና ቅን ሁን። ገዥም ሻጭም ሆነህ ሶደቃ የምታደርግበት ሁኔታ እንዳለ አስተውል።
* ግብይትህ ላይ ከውሸት፣ መሀላ ከማብዛት፣ ከማታለል፣ ... ተጠንቀቅ። ጊዜ ካለህ ቁርኣን ቅራ። ዚክር አድርግ።
* ቤትህ ውስጥ ሰላም ሁን። ከጭቅጭቅ ራቅ። ሶብር ይኑርህ። ለሚስትህ፣ ለልጆችህ አሳቢ፣ ተቆርቋሪ ሁን። ከአላህ በታች ያላንተ ማን አላቸው? ለባልሽ ምቹ ሁኚ። አንቺ ፈተና ከሆንሽበት ውሎውን ሁሉ ሰላም ያጣል።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor


መልካምን ከተናገርክ አትራፊ ትሆናለህ
ይህን ከልቻልክ ዝም በማለት ሰላም ታገኛለህ ።


👂👂 ረመዷን ከአሰራ አንድ ወር ቦሃላ ገስግሶ ደረሰ ። ሊመስክርልን ወይ ሊመሰክርብን ።



https://t.me/SilteIslamicDawaaCenter


ረመዳን ሲመጣ የጀነት በሮች ይከፈታሉ፣ የጀሀነም በሮች ይዘጋሉ፣ ሰይጣናቶች ይታሰራሉ።
ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም

ምንጭ፦ ሶሒሁ ሙስሊም (1079)


قال العلامة أحمد محمد شاكر -رحمه الله-:

"أخشى أن يفهم كثير من الناس أن رمضان يُستقبل بالاحتفالات الرسمية، والاستعداد للتألُّق في المأكل والمشرب، والاستكثار من ألوان الطعام والشراب، والاستعداد لأصناف من اللهو واللعب في السهرات، *ثم لا يفكرون فيما وراء ذلك!*

*أيُّها الناس: إنَّ الله شرع لكم الصيام تطهيرًا لأرواحكم، وحفظًا لها من طغيان الجسد وشهواته، ولم يشرعه لتقاسوا آلام الجوع والعطش فقط، ولذلك يقول رسول الله -ﷺ-: «من لم يَدَع قول الزور والعمل به، فليس لله حاجة في أن يدع طعامه وشرابه».*

المصدر: [جمهرة مقالات العلامة الشيخ أحمد محمد شاكر (٤٢١/١)].


የጠዋት ግብዣ 👂👂

20 last posts shown.