አየር መንገዱ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት 14 ሚሊየን መንገደኞችን ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶች ማጓጓዙ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ያስተናገዳቸው 14 ሚልዮን መንገደኞችና በርካታ ጭነቶች ያለ ምንም የደኅንነት ስጋቶችና ክፍተቶች እንዲጓጓዙ በማድረግ ረገድ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ሚና ከፍተኛ እንደነበር ተገለፀ፡፡ ለዚህ ስኬት የላቀ አስተዋፅኦ ላበረከቱ የአገልግሎት መሥሪያ ቤቱ አመራሮችና አባላት እንዲሁም ባለድርሻ አካላት እውቅና እንደተሰጣቸው የብሔራዊ መረጃና…
https://www.fanabc.com/archives/264335