ፔናሊቲዎችን እንዲያስቆጥር ሜሲን እረዳው ነበረ !
የቀድሞው የባርሴሎና እና የፒ ኤስ ጂ ኮከብ ተጫዋች ኔይማር ጁኒየር ሜሲ ፔናሊቲዎችን በቀላሉ ማስቆጠር እንዲችል እረዳው ነበረ ሲል ተደምጧል ።
አክሎም .. " ሜሲ እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ ... እንደዛ አይነት ፍፁም ቅጣት ምቶችን እንዴት ነው የምታስቆጥረው?" .. እኔም በጥያቄው ግራ ተጋብቼ መለስኩለት ... " አንተኮ ሜሲ ነህ እኔ ማደርግ ከቻልኩኝ አንተም በቀላሉ ማድረግ ትችላለህ።"
🗣 ኔይማር ጁኒየር ከ Podbah ጋር በነበረው ቆይታ
@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia