SKY ስፖርት ET™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


🚨 ሊቨርፑሎች በክረምቱ አሌክሳንደር ኢሳክን ለማስፈረም ከአርሰናል ጋር እየተፎካከሩ ነው።

🥇[The Times]

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


መልካም ልደት ሞይስ ኪን ፤ 25 ዓመት ሞልቶታል 🎂🇮🇹

በዚህ ሲዝን ለፊዮሬንቲና 19 ጎሎችን በሴሪ ኤ ያስቆጠረ ሲሆን ከሰሞኑ ከአርሰናል ጋር ስሙ ሲያያዝ ቆይቷል። 👀

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


🗣ኔይማር

"ሪያል ማድሪድ እኔ የፈለኩትን ማግኘት እንደምችል ነግረውኝ ነበር ... ቢሆንም ግን ባርሳን ከልቤ እፈልግ ነበር"

"ለሪያል ማድሪድ ብፈርም ኖሮ ያኔ በባርሳ ቤት አገኝ ከነበረው 3እጥፍ የሚሆን ተጨማሪ ገንዘብ አገኝ ነበር ፤ ፕሬዝዳንቱ ፍሎሬንቲኖ ሁል ጊዜ ይወደኝ ነበር። ግን ሮናልዲኒሆ ለተጫወተበት ቡድን መጫወት እፈልግ ስለነበር ሌላኛው ኮከብ ሜሲ ያለበትን ባርሴሎና ምርጫዬ አደረኩኝ።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


#Fact

🥅 ለግብ መቆጠር ምክንያት የሆኑ ስህተቶችን በመስራት፡-

🧤ዴቪድ ዴሂያ: 17 (በ12 ዓመታት ውስጥ)

🧤አንድሬ ኦናና፡ 12 (በ2 አመት ውስጥ)

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


ሮናልዶ ዛሬ ምሽት ለሚደረገው የሳውዲ ሊግ የ 27ኛ ሳምንት ጨዋታ ወደ ሳካካህ ጉዞውን ጀምሯል ።

🐐

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


የ ለንደን የአመቱ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች 😍📸

እንዲሁም የወንዶች የአመቱ አማላይ/ቆንጆ ወንድ አሸናፊ ። ቤሊንግሃምን እና ሮናልዶን በመብለጥ ነው ይሄንን ክብር የተቀናጀው ።

COLD PALMER 🤗

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


ከፎቶ ማህደር ! 📸🔥

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


💥ገደቦቹን ይለፉ እና ፈጣን ገንዘብ ያግኙ 💥
ወደጨዋታው ይግቡ እና ኮዱን👉🏻 AVI25 ብለው
1️⃣0️⃣ ነፃ በረራዎችን ያግኙ ✈️እና ተቆጥሮ ማያልቅ ብር ያሸንፉ!💰

𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ👇🏻 Sportbetting-force
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=30
የFORCEBET ልምድዎን ያሳድጉ እና የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://www.facebook.com/Forcebet.et
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/forcebet_et


አሮን ዋን-ቢሳካ ትናንት ሌስተርሲቲን 2-0 ባሸነፉበት ጨዋታ :-

◉ ብዙ የአየር ላይና የመሬት ላይ ኳሶች አሸንፏል(8)
◉ ብዙ ታክሎች ወርዷል (4)
◉ ብዙ ኳሶችን አሻምቷል (4)
◉ ብዙ ስኬታማ ቴክ-ኦን አድርጓል (3)

Loving the wing-back role. 🕸️


@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


ሳሚ ኬድራ፡

"ሞድሪች ወይስ ኤንዞ ፈርናንዴዝ? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ኪምሚች? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ፌዴ ቫልቨርዴ? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ሩበን ኔቭስ? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ቪቲንሃ? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ማኬኒ? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ዴ ፖል? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ቤሊንግሃም? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ደ ብሩይን? ሞድሪች

ሞድሪች ወይስ ሮድሪ? ሞድሪች"

@skysport_Ethiopia @skysport_Ethiopia


በአፍሮስፖርት አዝናኝ የቨርቹዋል ጨዋታዎች እየተጫወታችሁ በሽልማቶቹ ተንበሽበሹ!

ወደ ድህረ ገጻችንን👉https://bit.ly/3M9qBIw በመሄድ እየተዝናናችሁ አሸናፊ ሁኑ!

አፍሮስፖርት ማህበራዊ ገጾቻችንን Follow በማድረግ በየሳምንቱ የተለያዩ ሽልማቶችን ያሸንፉ፣ ቤተሰብ ይሁኑ። 👇
Telegram
Facebook
Instagram
TikTok
Website


የወርቅ ጓንት ፉክክሩ ጠንክሮ ቀጥሏል!🔥 🧤

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


"የ ሪያል ማድሪዱ ፕሬዘዳንት ፍሎሬንቲኖ ፔሬዝ 3 ጊዜ የማስፈረም ጥያቄ አቅርቦልኝ ነበረ ። ነገር ግን እኔ በልቤ ውስጥ የነበረው የካታሎኑ ክለብ ባርሴሎና ብቻ ነበረ ። በጊዜው እኔ ከ ሮናልዲኒሆ እና ሜሲ ጋር ብቻ ነበረ መጫወት እና መቆየት የምፈልግው ።"

🎙ኔይማር ጁኒየር

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


በ ፔፕ ጋርዲዮላ ምክንያት ባየርሙኒክን ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሼ ነበረ!

"ጊዜው ፑሽካሽን Award ያሸነፍኩበት ወቅት ነበረ ... ፔፕ ጋርዲዮላ አለም ላይ ከታዩት ተጨዋቾች መካከል ምርጡ ተጫዋች እንደሚያደርገኝ ቃል ገብቶልኝ ነበረ ። በሄደበት ማንኛውም ክለብም ይዞኝ እንደሚሄድ ነግሮኝ ነበረ ። ነገር ግን እኔ በባርሴሎና ነበረ መቆየትን የመረጥኩት።"

🗣|| ኔይማር ጁኒየር

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


ፔናሊቲዎችን እንዲያስቆጥር ሜሲን እረዳው ነበረ !

የቀድሞው የባርሴሎና እና የፒ ኤስ ጂ ኮከብ ተጫዋች ኔይማር ጁኒየር ሜሲ ፔናሊቲዎችን በቀላሉ ማስቆጠር እንዲችል እረዳው ነበረ ሲል ተደምጧል ።

አክሎም .. " ሜሲ እንዲህ ብሎ ጠየቀኝ ... እንደዛ አይነት ፍፁም ቅጣት ምቶችን እንዴት ነው የምታስቆጥረው?" .. እኔም በጥያቄው ግራ ተጋብቼ መለስኩለት ... " አንተኮ ሜሲ ነህ እኔ ማደርግ ከቻልኩኝ አንተም በቀላሉ ማድረግ ትችላለህ።"

🗣 ኔይማር ጁኒየር ከ Podbah ጋር በነበረው ቆይታ

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


በብዙዎች ዘንድ ትኩረትን እያገኘ የሚገኘው የስዊዘርላንድ ሱፐር ሊግ የዋንጫ ፉክክር !

- በሊጉ ከ1ኛ እስከ 4ኛ የሚገኙት ሁሉም ቡድኖች በነጥብ እኩል ሆነው በግብ ክፍያ ተበላልጠው ይገኛሉ !

- ሊጉ ሊጠናቀቅ የስምንት ሳምንታት እድሜ ብቻ የቀረው ሲሆን ማን ዋንጫውን ያሳካል የሚለውን ጥያቄ ጊዜ የሚፈታው ይሆናል !

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


በኮንካፍ ኢንተር ሚያሚን የሚገጥመው የጃማይካው ቡድን ካቫሊየር 3,000 ደጋፊዎችን ብቻ የሚይዘውን ስቴድየሙን ለጊዜ ቀይሮ 35,000 ደጋፊዎችን መያዝ በሚችለው ስቴድየም ለመጫወት ወስኗል!

🐐 Effect

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia


ሌስተር ሲቲ በፕሪምየር ሊግ በሩድ ቫልኒስትሮይ ስር ፦

2 ድል ✅

1 አቻ 🤝

11 ሽንፈት ❌

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


🗣ሮናልድ አራውሆ ፦

“እዚህ ባርሳ ላይ ረጅም ኮንትራት የተፈራረምኩት በምክንያት ነው።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia


ኖቲንግሀም በ 2023/24 17 ደረጃ ላይ ነበር ነገር ግን በ 2024/25 ግን 3ተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia

20 last posts shown.