Forward from: Abduselam Ibnu Hassen
أربع ركائز للتاجر المسلم.
=============
قال النبي(ﷺ):-
«أربعٌ إذا كنَّ فيك فلا عليك ما فاتك من الدنيا ، صدْقُ الحديثِ ، و حفْظُ الأمانةِ ، و حُسْنُ الخُلقِ ، وعفَّةُ مَطْعَمٍ»
المصدر: صحيح الجامع:(873 )
للمحدث الألباني: خلاصة حكم المحدث : صحيح.
-----------------------
አራት የሙስሊም ነጋዴ ካፒታሎች
====================
↪️የሒዲሡ መልእክትወደ አማርኛ ሲመለስ፦
አራት ነገሮች በውስጥህ ካሉ በዱንያ ላይ ምንም ነገር ቢያመልጥህ ደንታ አይኑርህ፦
① በምታወራ ጊዜ እውነትን መናገር፣
② አማናን መጠበቅ(የፈጣሪን እና የፍጡርን አደራ በአግባቡ መወጣት)፣
③ መልካም ስነ ምግባር (ከፈጣሪና ከፍጡ ጋር ግንኙነትን ማሳመር)
④ በአመጋገብ መጠንቀቅ (ኢምንት እንኳን ሐራም ነገር ወደ ሆድ እንዳይገባ መጠንቀቅ፣ ሐላል በመከስብ ላይ መዋደቅ)።
(ሶሒሑ አልጃሚዑ: 873)
⏩ሸይኽ ዐብዱረዛቅ አልበድ ሐፊዞሁላህ እነዚህን ነገሮች (አራት የሙስሊም ነጋዴ ዋና ሀብቶች (ካፒታሎች) በማለት ገልፀዋቸዋል።
➡️ነጋዴዎች ሲባል የአኼራ ንግድ ላይ የተሰማሩትን ነው።
ሱብሐነላህ! እኛ የት ነው ያለነው?
እስኪ ቆም ብለን እናስብ!!