#ተጨማሪ
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመቀጠል የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ ላመለከታችሁ
የመግቢያ ፈተናውን በተመለከተ ኢንስቲትዩቱ ተጨማሪ ማብራሪያ ሰጥቷል።
➫ የመግቢያ ፈተናው በአቅራቢያችሁ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ይሰጣል።
➫ የፈተና ጊዜ በቀጣይ ይገለጻል።
➫ ክፍያ በቴሌብር ብቻ የሚፈጸም ይሆናል።
@tikvahuniversity