#ExitExam
የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን (EXIT EXAM) #በድጋሜ ለሚፈተኑ የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ
በ2017 ዓ.ም አጋማሽ የሚሰጠውን የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች የመውጫ ፈተናን ዳግም ለመውሰድ ፍላጎት ያላችሁ አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚከናወነው 👉ከጥር 08-14/2017 ዓ.ም ድረስ መሆኑን አውቃችሁ በ HTTPS://EXAM.ETHERNET.EDU.ET በኩል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያሳሰብን ፈተና የሚሰጥበትን ጊዜ በቀጣይ የምናሳውቅ መሆኑን እንገልጻለን።
⚡️ከምዝገባ ጋር ተያይዞ ለሚኖራችሁ ጥያቄ ምስሉ ላይ በተቀመጡት አድራሻዎች መጠየቅ ትችላላችሁ።
ማሳሰቢያ፤
👉የመፈተኛ USER NAME እና PASSWORD በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ይሆናል።
👉የመመዝገቢያ ክፍያ 500 ብር በቴሌብር በኩል ብቻ የሚፈጸም ይሆናል ።
👉ምዝገባ የሚቻለው በተጠቀሱት የምዝገባ ቀናት ውስጥ ሆኖ ቀኑ ካለፈ መመዝገብ አይቻልም።
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister