#TVTI
በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመቀጠል የተመዘገባችሁ (ከየክልሎቻችሁ ተመልምላችሁ የተላካችሁ) እንዲሁም በኢንስቲትዩቱ የመጀመሪያ ዲግሪ የያዛችሁና በኢንስቲትዩቱ በደረጃ 7 (2ኛ ዲግሪ) ለመቀጠል ማመልከቻ ያስገባችሁ በሙሉ ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ለመውሰድ ምዝገባ ማድረግ ይኖርባችኋል።
በመሆኑም የአመልካቾች ምዝገባ እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያ ሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡
የመፈተኛ ' USER NAME ' እና " PASSWORD ' በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን፤ የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister