Forward from: Jabeessaa WBO
Ajajaan Olaanaan Humna Qilleensa Xoopiyaa Obbo #Yilmaa_Mardaasaa fedhii isaatiin aangoo gadi lakkisuuf xalayaa galfachuu dhagahame. Kun ammoo lola jabaa WBO dhiheenya giddugala biyyaa keessatti geggeessuu jiru sodaachuu irraa akka ta'etu himama. Inni xalayaa galfatuus, kolonel #Abiy itti qoosaa joraachuus dhageenye
#መረጃ፦የፋሽስቱ ብልፅግና ቡድን አየር ኃይል አዛዥ የሆኑት #ጀነራል_ይልማ_መርዳሳ በገዛ ፈቃዳቸው ሥልጣናቸውን ለመልቀቅ የሥራ መልቀቂያ ደብዳቤ ለጠ/ሚ ጽ/ቤት ያስገቡ መሆኑ ተሰማ...
ጀነራሉ ለዝህ ውሳኔ ያበቃቸው ሰሞኑን የኦነሠ በማዓከላዊ ዕዝ በሚገኙ የተለያዩ ዞኖች ላይ በወሰደው እርምጃ በፋሽስቱ በኩል ከፍተኛ ኪሳራ በመድረሱ እንደሆነም ታውቋል ከጠ/ሚ ጽ/ቤት እስካሁ የተባለ ነገር ባይኖርም ጠ/ሚ እያሾፈበት እንደሆነም ታውቋል...