The Ethiopian Economist View


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


Wase.belay12@gmail.com(0913243956)

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


በአፍሪካ በ2025 ለኑሮ በጣም ውዷ ሀገር ኢትዮጵያ ሆነች! The Most Expensive Country!

አንድ ሰው ለመኖር የሚያስፈልጉትን ወጪዎች ለመሸፈን የሚቸገርባቸው ሀገራቶች ዝርዝር ውስጥ ኢትዮጵያ በአፍሪካ አንደኛ በዓለም 53ኛ ሆናለች!

2024 ከነበረችበት 4ኛ ደረጃ 2025 የመጀመሪያ ወር ወደ 1ኛ ደረጃ ወርዳለች! 2025 Cost of Living Index!

የዚህን መረጃ ትንተና ለመመልከት....https://youtu.be/S2UAUHU1BGQ


የኢትዮጵያ GDP በወራት ውስጥ ከ207 ቢሊየን ዶላር ወደ 100 ቢሊየን ዶላር ወርዷል!

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ከሃምሌ 2016 ወዲህ በወሰደው የኢኮኖሚ ሪፎርም ጠቅላላ ሀገራዊ ምርቱ (GDP) ሲቀንስ የመንግስት የእዳ መጠን እና ከድህነት ወለል በታች የሚኖረው ህዝብ ቁጥር ጨምሯል።

ኢትዮጵያ በ207 ቢሊየን ዶላር GDP በአፍሪካ ከነበረችበት የ5ኛነት ደረጃ አሁን ላይ የGDP መጠኗ 100 ቢሊየን ዶላር በመውረዱ ከደረጃዋ ወርዳለች።

ገንዘብ ከዶላር አንፃር እየፈጠረ ያለው ልዩነት በጠቅላላ ኢኮኖሚው ውስጥ እንዴት እንደሚገለጽ በምሳሌ እንመልከት https://youtu.be/ArxEV6VWjEs


በኢትዮጵያ አዲሱ የ Property Tax አሰራር! የተወሰነባችሁን የንብረት ታክስ ትክክል መሆኑን እንዴት ታውቃላችሁ?

ኢትዮጵያ ውስጥ የንብረት (Property) ታክስ መከፈል እንዳለበት ተወስኗል።

የንብረታችሁ ወቅታዊ ዋጋ እንዴት ይሰላል? የንብረታችሁ ወቅታዊ ዋጋ በምን ምክንያት ሊለዋወጥ ይችላል?

የአካባቢ መሰረተ ልማት በተለወጠ ቁጥር የንብረት ታክስ መጠን ይለወጣል!

ባላችሁ ንብረት ማለትም #ቦታ እና #ቤት (ኮንደሚኒየምን ጨምሮ) በየዓመቱ መከፈል ያለበት የንብረት ታክስ ዝቅተኛ እና ከፍተኛ የገንዘብ መጠን ስንት እንደሆነ በቀላሉ በምሳሌ ተመልከቱ!https://youtu.be/tONUIGIdp0s


እንኳን ለጥምቀት በአል አደረሳችሁ!
#መልካም_በዓል!


#Paid_Promotion!

ዘመናዊ_አፓርታማ_በሊሴ_ገብረማርያም

የገና ልዩ ቅናሽ እስከ 25%

#ለ ፍሬንድሽፕ ፓርክ እንዲሁም ለ ፒያሳ በ ቅርብ እርቀት ላይ የሚገኝ (Prime Location)

🔥🔥🔥1B+G+24 ህንፃ

ባለ አንድ መኝታ
📍66 ካሬ 100%-6,930,000 ብር
                  10%-693,000 ብር
ባለ ሁለት መኝታ
📍80ካሬ 100%-8,400,000 ብር
                  10%-840,000 ብር
ባለ ሳስት መኝታ
📍142ካሬ 100%-14,910,000 ብር
                  10%-1,491,000 ብር
         
       የተለያዩ የካሬ አማራጭ አሉ እላይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ
 
  ባለ 1 መኝታ - 66 ካሬ  -  71 ካሬ  
  ባለ 2 መኝታ -  92 ካሬ , 116 ካሬ
  ባለ 3 መኝታ - 130 ካሬ - 142ካሬ

#እንዲሁም
🎄🎄ለመኖር በሚመኙበት በአያት መንደር 35% በመቶ ቅናሽ ማድረጋችን ስንገልፅ በደስታ ነው።
  
ባለ 2 መኝታ 88 ካሬ አጠቅላይ ዋጋ 5 ሚሊየን ብር


ዋና የሽያጭ ቢሮ በታች ባለው ስልክ ይደውሉልን
☎️   09 08018653
☎️   09 56686226


693,000 ብር ብቻ በመክፈል መሃል ፒያሳ አፓርታማ ይኑሮት |  Apartment price in addis ababa | Apartment in Addis https://youtu.be/gcDmPJJCubU


የነፍስ ወከፍ ገቢ ንፅፅር #ፖለቲካ!

የሀገራችን የነፍስ ወከፍ ገቢ የህዝቡን ህይወት አይወክልም!

ነገር ግን...በመንግስት እና በኢኮኖሚስቶች እንዲሁም የሚዲያ ሰዎች መካከል ኢትዮጵያ የምትወስደው የማክሮ ፖሊሲ የዋጋ ጭማሪ መነፃፀር ያለበት በሀገራት መካከል ባለ የነፍስ ወከፍ ገቢ ነው የሚል ጠንካራ ክርክር አለ!

ይህንን ትክክለኛ የህዝቦችን ህይወት የማይለካ የዋጋ መጨመሪያ መከራከሪያ በተለየ መንገድ እንመልከተው!https://youtu.be/BRMmHlkP21o




ሰበር፡ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ዛሬ ስራ ጀመረ!

የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ገበያ (Ethiopia Security Exchange) ግብይት በይፋ ተጀመረ- ደወሉ ተደወለ!!

ምን ማለት ነው?https://youtu.be/Ygq9wMkVJ9s


#ለመረጃ፦ የኢትዮጵያ ሰነድ ሙዓለ ገበያ (Ethiopia Security Exchange -ESX ) ግብይት በይፋ ተጀመረ- ደወሉ ተደወለ!!

በቀጣዮቹ አምስት ዓመታት ውስጥ 50 ያህል ኩባንያዎች በአዲሱ የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ላይ የአክሲዮን ድርሻዎችን ለግብይት እንደሚቀርቡ ይጠበቃል።


የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ጠቅላላ ኢኮኖሚው ላይ ታሪፍ መጨመር ነው!

መኪና እያለው ካሽ የሌለውን የፈጠረው ኢኮኖሚው ነው!

ነዳጅ ኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ ያለውን ተፅዕኖ እንመልከት!https://youtu.be/w2uHmOPd8_k


#ለመረጃ፦ ከዛሬ ታህሳስ 29 ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በአዲስ አበባ ከተማ ቤንዚን  በሊትር 101.47 ብር ሲገባ ናፍጣ በሊትር 98.98 ብር ሆኗል።


ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ! እንኳን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (ገና) አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ!


#ለመረጃ፦ ብሄራዊ ባንክ በውጭ ምንዛሬ ግብይት መሠማራት ለሚፈልጉ የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ለጊዜው ፍቃድ መስጠት አቁሟል።

ባንኩ ለግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች ፍቃድ መስጠት ያቆመው፣ ካሁን ቀደም ፍቃድ የወሰዱ አምስት ቢሮዎችን የሥራ አፈጻጸም በቅድሚያ መገምገም ስለፈለገ መሆኑ ታውቋል።


የብድር ወለድ ሊጨምር ነው!

በኢትዮጵያ የሚገኙ ባንኮች ከቀናት በኋላ #በነባሩም (ከዚህ በፊት ተበድረው እዳ እየከፈሉ ያሉ) ሆነ #አዳዲስ (አዲስ ተበዳሪዎች) የብድር ወለድን ከ3 እስከ 5 በመቶ ከፍ ሊያደርጉ በዝግጅት ላይ ናቸው!

የባንኮች ምክንያታዊነት፤ በገበያው የሚፈጥረው አደጋ፤ ብሄራዊ ባንክ በቀጣይ ሊያደርግ ስለሚችለው እርምጃ የሚከተለውን ትንታኔ እንመልከት....https://youtu.be/S04hJoL7PRA




#ለመረጃ፦ "በ2017 በጀት ዓመት አምስት ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ ከ1 ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን" የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል።




"ከገንዘብ ፖሊሲ ማሻሻያው በፊት የምርትና ምርታማነት እጥረት እንዲሁም የዋጋ ንረት ሀገሪቱን ሲፈትናት ነበር፤ ከማሻሻያው በኋላ ግን የዋጋ ንረቱ ከነበረበት 30% አሁን ላይ ወደ 16% ዝቅ ብሏል" የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ።

ይህ ቁጥር በነዋሪው #መደበኛ ገበያ እንዴት ይገለፃል?https://youtu.be/X7mv7D41TFU


በኢትዮጵያ #ተደራራቢ የግብር ጫና እየተፈጠረ ነው። መንግስት ከግብር ገቢ ውጪ የገቢ እቅዱን ማሳካት የሚችልበት አማራጭ የለውም?

የሚከተለውን ትንታኔ እንመልከት.....https://youtu.be/Cyyc2ZYb3iA

20 last posts shown.