Forward from: የክርስትና መልስ
እንግዲህ እነዚህ ከአባቶች ስለ ሰው በእግዚአብሔር መልክና አምሳል የተፈጠረ መሆኑ ያላቸው አስተያየቶች ናቸው። እያንዳንዱ አባት በራሱ አተረጓጎም ነው የሚገልጸው። እኛም ከነዚህ መካከል አንዱን መርጠን መከተል ወይም ሁሉንም በአንድ ላይ አውህደን መረዳት እንችላለን። አስፈላጊው ነገር ግን ሰው ልጆች በእግዚአብሔር መልክ ተፈጥረን መኖር እንዳለብን ማወቅ ነው። ምክንያቱም እግዚአብሔር ራሱ ሰው ሆኖ በመካከላችን ኖሯልና። እኛም እንደ እርሱ መሆን አለብን። ይህን ማድረግ የምንችለው ደግሞ በእግዚአብሔር ቃል መመራት፣ በጸሎት መጸለይ፣ በመልካም ሥራ መሰማራት እንዲሁም በፍቅር መኖር ነው!
ለዛሬው በዚህ አበቃን ሼር ማድረግ አትርሱ ሰዎችን ጋብዙ ሌሎቹንም ጥያቄዎች በየቀኑ እናይ አለን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን
ለዛሬው በዚህ አበቃን ሼር ማድረግ አትርሱ ሰዎችን ጋብዙ ሌሎቹንም ጥያቄዎች በየቀኑ እናይ አለን የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን