አምባሳደር ሀሰን ታጁ
ከትላንት ወዲያ በተፈፀመው ዘግናኝ ፍጅት አንባሳደር ሀሰን ታጁ ነገሩን በፌስ ቡክ መንደር ላይ በሰሙትና ባጣሩት መሰረት አጋርተዋል። ‼️
በጉዳዩ ላይ አንባሳደር ሀሰን ታጁ የማንንም ስም ያልጠሩ ሲሆን የትኛውንም በሙስሊሞች መሀከል ግጭትን የሚፈጥር መልክት አላስተላለፉም።
ነገር ግን ስማቸው ባልተጠራበት "ፍስ ያለበት ዝልያ አይችል "እንዲሉ የሞቱ ሰውች ነፍስ ከቁብ ሳይቆጥሩ የሀዘን መልክእት አንድ ቦታ ላይ ሳይጠቅሱ ኡስታዝ ሀሰን ታጁ በግፍ ለዛውም በሀሪማ ውስጥ ያሉ ኡስታዝና ደረሳን በመርዝ ስለ ገደሉ ሰውች ለኢቲዩጲያን ሙስሊሞች ማጋራተቸው እንደ ሀጢያት መቆጠሩ ገርሞ ገርሞ የሚገርም ነገር ነው።‼️