Forward from: የተውሒድ ዳዕዋ በወሎ–ወረኢሉና አውራጃዋ
አንድት ስሟ እንድገለፅ ያልፈለገች እህታችን የፆም ማስፈጠሪያ አንድ ካርቶን እሸቱን ተምር በ4100 ብር ነይታ ደርሶናል !
አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈላት !
በመልካም ዱዓችሁ አትርሷት
አላህ ባወጣችው ይተካት አጅሯን እጥፍ ድርብ ያድርግላት እህታችን !
ለወረኢሉ ከተማ
ፉርቃን መስጅድ በተለምዶ ላይኛው መስጅድ
https://t.me/tewuhidWereilu/5706?single
አላህ ኸይር ጀዛዋን ይክፈላት !
በመልካም ዱዓችሁ አትርሷት
አላህ ባወጣችው ይተካት አጅሯን እጥፍ ድርብ ያድርግላት እህታችን !
ለወረኢሉ ከተማ
ፉርቃን መስጅድ በተለምዶ ላይኛው መስጅድ
https://t.me/tewuhidWereilu/5706?single