የHisense ቲቪ ታሪክ
Hisenseቲቪ በ 1969 ተመሰረተ, Hisense የቻይና ኤሌክትሮኒክስ እና የቤት እቃዎች( appliance)አምራች ነው።የ Hisense ዋና ምርት ቴሌቪዥኖችን ነው የሚያመርተው። የHisense ግሩፕ በ1994 በይፋ ተመሠረተ። መጀመርያ ላይ የሚያመርተው Radio Factory ነበር፣ እሱም ቀስ በቀስ ሬዲዮዎችን ከማምረት ወደ ቴሌቪዥኖች አደገ ነገር ግን እስከ 1979 ድረስ በቻይና ውስጥ የቴሌቪዥን ምርት ውስን ስለነበር ራዲዮኖችን እና የቤት መገልገያዎችን ብቻ ነበር የሚያመርተው። ይሁን እንጂ የቻይና ኤሌክትሮኒክስ ሚኒስቴር የሲቪል አጠቃቀም ኤሌክትሮኒክስ የበለጠ እንዲዳብር ካደረገ በኋላ የ Hisense ቲቪ ራዲዮ ፋብሪካ ቴሌቪዥን በማምረት ታዋቂ ሆኗል። ቲቪ ማምረት ከጀመረ በኋላ፣ የHisense ግሩፕ ከሚታወቁ ኤሌክትሮኒክስ ባሻገር በቤት እቃዎችም መሪ መሆን ችሏል።
የመጀመሪያው የHisense ቴሌቪዥን በ 1978 የተሰራው ሞዴል CJD18 ሲሆን. ከዚያም በ 2013, Hisense ግልጽ የሆነ የቴሌቪዥን አይነትን ፈጠረ. እናም እ.ኤ.አ. በ2020 በ BIT-የተጎለበተ ኤችዲአር አልጎሪዝም እና 6.5T ሱፐር ኮምፒዩቲንግ ሃይል በሚጠይቅ የምስል ጥራት ሞተር ላይ የተመሰረተ የአለም የመጀመሪያው እውነተኛ 8K 10 ቢት HDR ስክሪን ቲቪ አስተዋውቋል።
Hisense ምርቶቹን Hisense፣ Combine፣ Toshiba፣ Gorenje፣ Kelon እና Ronshenን ጨምሮ በተለያዩ የምርት ስሞች ይሸጣል። ከ 2015 ጀምሮ, Hisense በጃፓን ኩባንያ ሻርፕ የምርት ስም በሰሜን እና በደቡብ አሜሪካ ቴሌቪዥኖችን የመሸጥ መብት አግኝቶ በመሸጥ ላይ ይገኛል አና በሌሎችም ሀገራት ጭምር ከ80,000 በላይ ሰራተኞች እና 14 ኢንደስትሪያል ፓርኮች አሉት ከወጣበት ከፍታም ሳይወርድ ክብሩን እንዳስጠበቀ እስካሁን በገቢያው እንደነገሰ አለ።