ማስታወሻ ፦
"…በቅርቡ የሚመጣውን ዘመዴ ሚዲያ በመደገፍ ሚዲያውን እውን ለማድረግ ከጎኔ የተሰለፋችሁና የተመዘገባችሁ 297 ሠራዊተ ጌዴዎኖች ቀሪዎቹን 3 ሰዎች እየጠበቅን ሁላችሁንም ወደ አዲሱ ቴሌግራም ግሩፕ ለማስገባት ሞክረን ሊንኩ ደርሷችሁ የተቀላቀላችሁት 197 አባላት ብቻ ናችሁ። ቀሪዎቻችሁ በኋትስአፕ ቁጥሬ መልእክት እንዳስቀመጣችሁልኝ ወዲያው ሊንኩን እልክላችሁና ወደ ግሩፑ ተቀላቅለን የተግባር ሥራችንን በፍጥነት እንጀምራለን።
"…እስከዚያው ድረስ የከንቲባ አዳናች አበቤን በነገው ዕለት ለትግራይ ሕዝብ አዝና ሴፍቲኔት ተመዝጋቢ፣ የቀበሌና የወረዳ፣ የከተማው የብልጽግና አባላት በሙሉ በግዳጅ ለማክሰኞ ይወጡ ዘንድ ታዘው ጉዳዩ ለዝግጅት የፈጠነ በመሆኑ ለነገ የተላለፈውን "አዛኝ ቅቤ አንጓች" የኦሮሙማው የጨሰ የበሻሻ አራዳ ጭንቄ ያፈለቀውን የትግሬ ሕዝብ የድጋፍ ሰልፍ ለመሰለፍ ባትችሉ ከዳር ሆናችሁ ለመሳቅ ተዘጋጁ። መከናነብ፣ መሸፋፈን፣ ሂጃብና ማስክ፣ በነጠላም መሸፋፈን ተከልክሏል።
"…ከትግሬ የቀረው ሥላለ አቢይ አህመድ ሊበላው ያሰበውን አሞራ ጅግራ ነው እያለው ነው። አያ ጅቦ ሳታመሃኝ ብላኝ እያሉ ነው አሉላና ስታሊን።
• በሉ ሊንኩ ያልደረሳችሁ አስታውሱኝ። እዚህ ጮቄ መሽቷል እኩሌሊት እየሆነ ነው። ይሄንንም በጨረቃ ብርሃን ነው የጻፍኩላችሁ። 300 ለመሙላት የምትፈለጉት ሦስት ዕድለኛ ሰዎችም ፍጠኑ።
• ሻሎም…! ሰላም…!