"…የዘመዴ ሚዲያ ጉዳይ ይዞኝ ነው የዘገየሁት። እዚያው ጮቄ ተራራ ላይ ሆኜ የዛሬውን እንደ ኮሶ የሚያሽር መራር እውነት የሆነ ርእሰ አንቀጹን እያዘጋጀሁላችሁ ነው። በትእግስት ጠብቁኝ።
"…ሠራዊተ ጌዴዎን 300 ሺ የዘመዴ ሚዲያ መሥራች ሠራዊቶች ትናንት ማታ በለጠፍኩላችሁ ማስታወቂያ መሠረት ተመዝግባችሁ ሊንኩ ያልደረሳችሁ በሙሉ በኋትስአፕ ቁጥሬ መልእክት አስቀምጡልኝ እና ሊንኩን እልክላችሁና ግሩፑን ትቀላቀላላችሁ። 300 ያለነው በምክንያት ነው። ፍጠኑ ትናንት 197 የነበረው ሰው ዛሬ 237 ሰው ይቀራል። ተመዝግባችሁ ሊንኩ ያልደረሳችሁ እደግመዋለሁ ፍጠኑ። አልያም ለሌሎች ዕድሉን ለመጠት እገደዳለሁ። ፍጠኑ።
"…በተለይ ጎጃም ልሂቃኑ እየጸዳ ነው። የሃይማኖት አባቶች፣ መምህራንና የህክምና ሊቃውንት እየተለቀሙ እየጠፉ ነው። በዐማራ ፋኖ በጎጃም ውስጥ በተሰገሰጉ አገው ሸኔ፣ ቅባቶችና የወያኔም፣ የኦሮሞም ቅጥረኞች አማካኝነት ሊቁ ሁሉ እየጠፋ ነው። የአቢይ ወታደሮች የአረጋውያንን ብልት እየቀሮጡ ሁላ መውሰዳቸው ታይቷል። እነ አስረስ መዓረይም መምህራንን "ጫጫታ ስለበዛ መግደል አቁሙና ደህና አድርጋችሁ ቅጡ" ሲሉ ሰምታችኋል። ለምንድነው በጎጃም ብቻ የዐማራ እና ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ልሂቃን እየተመረጡ የሚረሸኑት? የሚጸዱት? ምልከታዬን ቆይቼ አስቀምጣለሁ።
"…እስከዚያው "መንግሥት የፕሪቶሪያ ውል ስምምነት ያክብር" የሚል መፈክር የሌለውን የአዳነች አበቤንና የበሻሻ አራዳውን የአዲስ አበባ የእነ እትዬ ዘርመጪት፣ እማማ የብርጓልን፣ የአዴ ጫልቱን በትግሬ ስም የተደረገ ሰልፍ እያያችሁ ጠብቁኝ።
• ዘመዴ ነኝ ከጮቄ ተራራ… ቆይቼ እመጣለሁ።