• የተማጽኖ ደብዳቤ…
"…ሰሙነ ሕማማት ላይ ብዙም አልናገር ብዬ ነበር። ነገር ግን እየደረሰኝ ያለው መረጃ ዝም እንድል የሚያደርግ አልሆነም። ተናግሮ አናጋሪ መረጃ በዛ። በዛና ይኸው አርምሞዬን ያሰብረኝ ጀመር።
"…ለእኔ ምንም አዲስ ነገር የለም። እብድ፣ ወፈፌ፣ አሻባሪ፣ አሸበርቲ እያላችሁኝ፣ ወፈፌ፣ ቀውስ፣ መራታ እያላችሁኝም ቢሆን ከዓመት ከሁለት ዓመት በፊት የነገርኳችሁን ነገር ዛሬ እንደ አዲስ እያመጣችሁ አታዝጉኝ።
"…ዛሬ አገድነው የምትሉትን መስፍንን ከነፎቶው፣ ከነ ስሙ የነገርኳችሁ እኔው ነኝ። የእስክንድርን ሴራ፣ የእነ መከታውን ሴራ፣ የእነ ሀብታሙ አያሌው፣ የእነ ስኳድ አቤ እስክስን ሴራ እየተሰደብኩ የነገርኳችሁ የመቼና የመቼ ዘመን አለው። አሁን ደርሳችሁ አታዝጉኛ በናታቹ፣ ባባታቹ። ስንትና ስንት ወዳጆቼን እኮ አጣሁበት፣ አሸባሪ ተባልኩበት። እህዕ።
"…አሁን የማቀርበው ተማጽኖ ነው።
"…እስክንድር ነጋ ሆይ፣ መከራው ማሞ፣ አቤ ጢሞ ሆይ፣ ሰለሞን አጠና፣ ማስረሻ ሰጤ፣ ደረጄ በላይ፣ ጌታ አስራደና ኢየሱ ሆይ በናታቹ፣ ባባታቹ እንቁልልጭ ከምትሉን፣ አገድነው ታገደ ከምትሉን፣ ታጣቂዎቻችሁንም በመከላከያ ከምታስፈጁ፣ ከምታስጨርሱ እንደምንም ብላችሁ እስከ ፋሲካ ድረስ ከብልፅግና ጋር ተደራድራችሁ እንደ ጃል ሰኚ ገብታችሁ ገላግሉን። ተቸገሩልን በማርያም። ክፉ ደግም አታናግሩን። ዐማራም ይረፍበት። እስኬው በናትህ ገላግለን። እንደ አቤ እስክስ፣ እንደ ፓስተር ምስጋናው፣ እንደ አየለች መንበሩ ሀብትሽ አፍራሳም አደብ እንደጊዛ፣ ከመለፍለፍም እንዲያርፍ ገላግሉን።።እንደው ለዐማራ ውለታ ዋሉለት።
• እኔ ግን ከጎጃም አልወጣም ከጮቄም አልወርድም።
•