ሰበር ዜና 🛑
የአማራ እክልሉ ዉጊያ አሁንም የቀጠለ ሲሆን በዛሬው ዕለት የመንግስህ የፀጥታ ሀይሎች ከሰከላ ወደ ቲሊሊ ዙ-23 በመያዝ ተንቀሳቅሰዉ የነበር ሲሆን የፋኖ ሀይሎች ወደ ሰከላ ግሽ አባይ ከተማ ዘልቀው በመግባት የ ሚኒሻ እና ፖሊስ አባላት ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል። በተጨማሪ በጎጃም የሚንቀሳቀሱ የፋኖ ሀይሎች ከስናን ወደ ደብረማርቆስ ሬሽን ለመቀበል ሲንቀሳቀሱ የደፈጣ ጥቃት ደርሶባቸዋል። ተመልከቷቸዉ ፋኖዎችን👇👇🛑
https://youtu.be/aJvPup9pnTI?si=DqvrrM3TvIQtopcr