አሕሉ ሱና
من أول من استخدم مصطلح أهل السنة والجماعة؟
☞ይህንን ስያሜ አሕሉ ሱና ብሎ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀመው ማነው??
① አብዱሏህ ኢብኑ አባስ
كما روي عنه في تفسير قوله تعالى
يَوْمَ تَبْيَضُّ وُجُوهٌ وَتَسْوَدُّ وُجُوهٌ ۚ فَأَمَّا الَّذِينَ اسْوَدَّتْ وُجُوهُهُمْ أَكَفَرْتُم بَعْدَ إِيمَانِكُمْ فَذُوقُوا الْعَذَابَ بِمَا كُنتُمْ تَكْفُرُونَ
ፊቶች የሚያበሩበት እንዲሁም ፊቶችም የሚጠቁሩበትን ቀን
እነዚያ ፊቶቻቸው የጠቆሩትማ ካመናችሁ በኋላ ካዳችሁን ትክዱበት በነበራችሁት ነገር ቅጣቱን ቅመሱ ይባላሉ
ይህን አንቀፅ ሲያብራራ ምን አለ?
↩فأما الذين ابيضت وجوههم: فأهل السنة والجماعة وأولو العلم
እነዚሃ ፊታቸው የሚያበሩት አሕሉ ሱናዎች እና የእውቀት ባለቤቶች ናቸው ይላል
↩ وأما الذين اسودت وجوههم: فأهل البدع والضلالة
እነዚያ ፊታቸው የሚጠቁሩት ደግሞ የቢድኣ እና የጥመት ባለቤቶች ናቸው።
📕 تفسير ابن كثير
② ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን
قال إمام مسلم حَدَّثَنَا أَبُو جَعْفَرٍ مُحَمَّدُ بْنُ الصَّبَّاحِ ، حَدَّثَنَا إِسْمَاعِيلُ بْنُ زَكَرِيَّاءَ ، عَنْ عَاصِمٍ الْأَحْوَلِ ، عَنِ ابْنِ سِيرِينَ قَالَ : لَمْ يَكُونُوا يَسْأَلُونَ عَنِ الْإِسْنَادِ، فَلَمَّا وَقَعَتِ الْفِتْنَةُ قَالُوا : سَمُّوا لَنَا رِجَالَكُمْ، فَيُنْظَرُ إِلَى أَهْلِ السُّنَّةِ فَيُؤْخَذُ حَدِيثُهُمْ، وَيُنْظَرُ إِلَى أَهْلِ الْبِدَعِ فَلَا يُؤْخَذُ حَدِيثُهُمْ.
📘مقدمة صحيح مسلم
ሙሀመድ ኢብኑ ሲሪን እደዚህ ብሎዋል
ፊትና እስከተከሰተበት ጊዜ ድረስ ስለ ሀዲስ ሰንሰለት የሚጠይቁ አነበሩም ልክ ፊትና ሲፈጠር የናንተን የሀዲስ ሪጃሎቻችሁን ሰይሙልን አሉ።
ወደ አሕሉ ሱና ምልከታ ቢደረግ ሀዲሳቸው ተቀባይነት አለው።
ወደ ቢድአ ባለቤቶች ቢታይ ሀዲሳቸው ተቀባይነት አያገኝም።
③ አዩብ ኢብኑ አቢ ተሚማ አሰ ኽቲያኒይ
قال أيوب إني أُخبر بموت الرجل من أهل السنة وكأني أفقد بعض أعضائي .
📗 اللالكائي : 1/60/29
እኔ የአንድን የሱና ባለቤት መሞቱ ሲነገረኝ
ልክ ከሰውነቴ አንዱን ክፍል ያጣሁኝ ያሕል ይሰማኛል
በዚህ ጉዳይ ላይ አሻኢራዎች ለመጀመሪያ ጊዜ እደተጠቀሙት ተደርጎ የሚወራው ለእውነት የራቀ ነው አቡል ሀሰን አል አሽአሪ ከመወለዱ በፊት ኢብኑ አባስ ተጠቅሞታል።
من محاضرة فضلة الشيخ محمد بن مانع شفاه الله وحفظه
والله أعلم،