✨ዛሬ ከኢፍጣር (ፆም መፍቻ) ወቅት በፊት ያለው የመጨረሻው ሰዓት የፆመኛ ፀሎት ተቀባይነቱ በይበልጥ የሚከጀልበት ሁለት አብይ ምክንያቶች የሚገጥሙበት ነው። የፆመኛ የዱዓ ወቅትና የእለተ ጁሙዓ የመጨረሻዋ ሰአተ-ፍፃሜ። የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ለፆመኛ በሚያፈጥርበት ወቅት ተመላሽ የማትሆን ፀሎት(ዱዓ) አለለት። እናም በዱዓ ተዋደቁ!»
✔️ፕሮፌሰር ሰዓድ አል-ኸሥላን ―(በዘመኑ ከናኙ የፊቅሂ ጠቢባን መካከል)
🛫https://t.me/abdurezaq27
✔️ፕሮፌሰር ሰዓድ አል-ኸሥላን ―(በዘመኑ ከናኙ የፊቅሂ ጠቢባን መካከል)
🛫https://t.me/abdurezaq27