የተሰጠንን ባለማወቃችን
👉 አንዱ እቃ ሰበረብኝ ብሎ ልጁን ይፈልጣል
ሌላኛው የአልጋ ቁራኛ የሆነው ልጁን ተነስቶ የቤት እቃን ቢፈጅ ይመኛል
👉 አንዱ ያለ ስራ ቁጭ አልኩኝ ብሎ ያማርራል
ሌላኛው አትድንም ተብሎ ሞቱን ይጠባበቃል
👉 አንዱ ....
👉 ሊላኛው ....
ስለ ሁሉም الحمد لله
https://t.me/abduselamabumeryem/5339
👉 አንዱ እቃ ሰበረብኝ ብሎ ልጁን ይፈልጣል
ሌላኛው የአልጋ ቁራኛ የሆነው ልጁን ተነስቶ የቤት እቃን ቢፈጅ ይመኛል
👉 አንዱ ያለ ስራ ቁጭ አልኩኝ ብሎ ያማርራል
ሌላኛው አትድንም ተብሎ ሞቱን ይጠባበቃል
👉 አንዱ ....
👉 ሊላኛው ....
ስለ ሁሉም الحمد لله
https://t.me/abduselamabumeryem/5339