ትንሽ ግጥም
ኡሴታዝ አቡ ኒብራስ መከረን አምሮ
እህት ተመከሪ አታብዢ እሮሮ
የዋህነት በቃሽ ተይ አታለቃቅሺ
ለማንም ወንበደ ብርሽን አትጨርሺ
ነቃ በይ አትፍዘዥ ተነሺ ጠንክሪ
አንቺ ስርተሽ ለፍተሽ ለሱ አትገብሪ
ፕሮ ቢቀያይር ቢመሴልሽ ሰለፍይ
እህቴ አስቢ አትሸወጂ ተይ
ግሩፕ ቻናል ከፍቶ ቢነሽር ቢለቅ
እህት አትመኚ ቤተሰብ ይወቅ
ام ريان بنت حسن
https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk
ኡሴታዝ አቡ ኒብራስ መከረን አምሮ
እህት ተመከሪ አታብዢ እሮሮ
የዋህነት በቃሽ ተይ አታለቃቅሺ
ለማንም ወንበደ ብርሽን አትጨርሺ
ነቃ በይ አትፍዘዥ ተነሺ ጠንክሪ
አንቺ ስርተሽ ለፍተሽ ለሱ አትገብሪ
ፕሮ ቢቀያይር ቢመሴልሽ ሰለፍይ
እህቴ አስቢ አትሸወጂ ተይ
ግሩፕ ቻናል ከፍቶ ቢነሽር ቢለቅ
እህት አትመኚ ቤተሰብ ይወቅ
ام ريان بنت حسن
https://t.me/+Bcwn6tbrUn45ZmNk