Forward from: ተውሂድን እናስፋፉ ሽርክን እናጥፍ
ኒካህን አትፍራ
ልብህ ከፈለገ እውነተኛን ደስታ
ደግሞም ከሰለቸህ የትራስ ሹክሹክታ
በኒካህ ተሰተር ምን ትጠብቃለህ
ለሰበብ የሚሆን ትንሽ ነገር ካለህ
እሪዝቋ ከአሏህ ነው ተመካ በጌታህ
ትዳር -የዱንያ ደስታ የልብ መርጊያ ነው
ዘርንም መተኪያ የኢማን መሙያ ነው
አንድ ላይ ሲሆኑ ችግሩም ይቀላል
አይንና ልብህም በሀላል ይረጋል
እናማ ወንድሜ አትፍራ ኒካህን
መተጋገዣ ነው መሙያ ጎደሎህን
ይሄንን ለማድረግ ብቁ አይደለሁም ካልክ
ሚስት ፍለጋ እያልክ ለምን ትዞራለክ
እሷን አጉል አርገህ ልብህንም ሰቅለህ
በጭንቀት እየኖርክ ወንጀል አፋፍ ቆመህ
ይህ ተገቢ አይደለም ወንድሜ
ልምከርህ
ብቁ እስክትሆን ፁም እረሱል እንዳሉህ
አለዚያም ተሰተር በሀላል በኒካ
https://t.me/AbuEsmailEbrahim
ልብህ ከፈለገ እውነተኛን ደስታ
ደግሞም ከሰለቸህ የትራስ ሹክሹክታ
በኒካህ ተሰተር ምን ትጠብቃለህ
ለሰበብ የሚሆን ትንሽ ነገር ካለህ
እሪዝቋ ከአሏህ ነው ተመካ በጌታህ
ትዳር -የዱንያ ደስታ የልብ መርጊያ ነው
ዘርንም መተኪያ የኢማን መሙያ ነው
አንድ ላይ ሲሆኑ ችግሩም ይቀላል
አይንና ልብህም በሀላል ይረጋል
እናማ ወንድሜ አትፍራ ኒካህን
መተጋገዣ ነው መሙያ ጎደሎህን
ይሄንን ለማድረግ ብቁ አይደለሁም ካልክ
ሚስት ፍለጋ እያልክ ለምን ትዞራለክ
እሷን አጉል አርገህ ልብህንም ሰቅለህ
በጭንቀት እየኖርክ ወንጀል አፋፍ ቆመህ
ይህ ተገቢ አይደለም ወንድሜ
ልምከርህ
ብቁ እስክትሆን ፁም እረሱል እንዳሉህ
አለዚያም ተሰተር በሀላል በኒካ
https://t.me/AbuEsmailEbrahim