አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ
http:https://t.me/abumuazhusenedris
አሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_bot
ይጠቀሙበት!!!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


📩ምክር ለሴቶች»

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ወደቻናሉ ይቀላቀላሉ
https://t.me/abumuazhusenedris


ያው አንዳንዴ ወንድም እህቶች ኒካሕ ሲያደርጉ ወሬ መናፈሱን እንደማይወዱ ስለምናውቅ ዝም እንላለን ተሰራጭቶ ስናየው ግን እኛም ደስታችን እንገልፃለን

ስለሆነም የዘንድሮ ሸዋል በጣም ደስ በሚል መልኩ ብዙዎች ወደ ትዳሩ ዓለም እየተቀላቀሉ ነው።
ወንድሜ አቡ ዓማር ሙሐመድ አሕመድ እንደዚሁም ወንድሜ አቡ ሂበቲላህ ዓብዱል ጀዋድ "ባረከላሁ ለኩማ ወባረከ ዓለይኩሙ ወጀመዓ በይነኩማ ፊ'ልኸይር" ብያለሁ።


📨የሲራ(የ ገድለ_ነቢይﷺ)ደርስ

በ ወለጋ የሴት ተማሪዎች ግሩፕ ላይ በላይቭ የሚሰጥ ደርስ ክፍል «1⃣2⃣»

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሙአዝ (ሀፊዞሁሏህ)

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ye_ewuqet_guwada
t.me/ye_ewuqet_guwada
ፒዲ ኤፍ👇
t.me/c/2577697710/314


📩ምክር ለሴቶች»

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ወደቻናሉ ይቀላቀላሉ
https://t.me/abumuazhusenedris


ትክክል ብለሃል ወንድሜ ሙሀመድ
አንድ ቀን ይከዳል ባዳም ሆነ ዘመድ
ዋናው ቁም ነገሩ ካላህ ጋር መጋመድ

ያለዛ ሰውማ ሲቆልል ሲናንድ
ሊጥልህ ሲሞክር ሲፈትል ሲገምድ
ሰው ያው ሰው ነውና ለሰው አታጎብድድ


ብቻ አሏህን ፍራ!

ራስክን አትስቀለው ተራ ነኝ ብለህ በል
ለባልደረቦችህ ውዳሴ አትዘንበል
መንደር ስላጦዘህ ልብህ አይሸንገል

ስንት አለ ከኔ ጋር ብለህ ከቶ አታስላ
ተቅዋህ ያስጨንቅህ እሱ ነው ከለላ

ለራስ ስትሟገት ግዜህን አትግፋ
እኔ 'ኔ በማለት ጉንጭህን አታልፋ

ቢዘልፉህ አታስብ ወሰንን ቢያልፉብህ
ከራስ ስትመክት እለቱ አይምሸብህ
ከንቱ ነው እለፈው ያለቱን ቢሉብህ

ተቅዋህን ሰንቀው ፈጣሪህን ፍራ
የተግባር ሰዉ ሁነው ሳትደክም ስራ
ተውሒድ ተውሒድ እያልክ አጥብቀህ ተጣራ !
ሰውን ተወዉ ወዲያ ያወራውን ያውራ!

ብቻ አሏህን ፍራ!

https://t.me/Muhammedsirage


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በማታውቀው የእወቀት ዘርፍ አታውራ(አትናገር)
t.me/abumuazhusenedris


📨የሲራ(የ ገድለ_ነቢይﷺ)ደርስ

በ ወለጋ የሴት ተማሪዎች ግሩፕ ላይ በላይቭ የሚሰጥ ደርስ ክፍል «1⃣1⃣»

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሙአዝ (ሀፊዞሁሏህ)

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ye_ewuqet_guwada
t.me/ye_ewuqet_guwada
ፒዲ ኤፍ👇
t.me/c/2577697710/314


አስገራሚ ፉጡሮች!
=
ባህር ዳሮች ለኮምቦልቻ አንሷር መስጂድ ፈቃድ መሳይ ሰበብ ሰጥተው መቆየታቸው ይታወሳል

ታዲያ የለተሞው ፈተና ሲመጣ እሱን ካልገጠማቹህ ብለው ፍቃዳቸውን አንስተዋል እነሱም የራሳቸውን ግሩፕ በመክፈት ሳንቲም አሰባስበው የጨረቃ ቦታ ገዝተው መስጂድ ብጤ አቁመው እየሄዱ ነው

አሁን በጣም የገረመኝ ነገር አንዱ የዜና አውታራቸው እንዲህ ይላል

"አሁን ለመጅሊስ አስረክበውታል"ሲጀመር ይህ የወጣለት ውሸት ነው መስጂዱ ሚመራው በራሱ በሱናው ህዝብና መሪ ነው።

ደግሞስ ቢሆንስ ፍቃድ የላቹህም በኛ አስተዳደራዊ መሪነት ካላስገባቹህ ይዘጋል ብለው ከመነቸኩ እንደነሱ እንድዘጋ ነው ሚፈልጉት እንዴ?

እውነት ለመናገር ባህር ዳሮች ፍቃዱን ሲያነሱባቸው መስጂዱ እንድዘጋ አስበው እስካሁን ባለመዘጋቱ እየቆጫቸው መሆኑን የሚያሳይ እንቁራሬ ነው።

t.me/abumuazhusenedris


📩ርእስ {لا إله إلا الله” محمد رسول الله} ቁም ነገር እና አስፈላጊነት

🔖ዛሬ ጁሙዓ በደጋን ቻይና ካንፕ በስዴኞች መጠለያ መስጂድ የተሰጠ ደርስ

🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
http:https://t.me/abumuazhusenedris


📩አድስ ሙሓደራ
በወግዴ ወረዳ ሸመጦ መድና መስጂድ


🗒ርእስ ስለ ሱና እና ቢድዐ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ አሚን حفظه الله

t.me/yedesse_selfyochi_yedewa_channel
http://t.me/abumuazhusenedris


የ ወንጀል ጉዳቱ ክፍል(2)
=
ከ_ኢብኑል ቀይም ~አዳኡ ወደዋእ~ ከሚለው ኪታብ

t.me/abumuazhusenedris


የወለጋ ልጆች ግሩፕ ነች ተቀላቀሏት👇👇

https://t.me/walega_salafi


📨የሲራ(የ ገድለ_ነቢይﷺ)ደርስ

በ ወለጋ የሴት ተማሪዎች ግሩፕ ላይ በላይቭ የሚሰጥ ደርስ ክፍል «10»

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሙአዝ (ሀፊዞሁሏህ)

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
t.me/ye_ewuqet_guwada
t.me/ye_ewuqet_guwada
ፒዲ ኤፍ👇
t.me/c/2577697710/314


📩ምክር ለሴቶች

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
http:https://t.me/abumuazhusenedris


📩ምክር ለሴቶች

🎙 በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
http:https://t.me/abumuazhusenedris


አድስ ሙሓደራ በወግዴ፣ሸመጦ መድና መስጂድ
ርእስ አሁንም ስለ ተውሒድ እና ስለ ሺርክ

በሸይኽ ሙሐመድ መኪን


🟢📢💬 ሸይኽ ሙሀመድ መኪን

🔴🔶 ርዕስ:– ተውሂድን አጥብቆ መያዝና ፣የተፈጠርንበት አላማ ምንድን ነው⁉️


🟢💫 በኡስታዝ መርሰል ሰርግ ላይ የተደረገ ሙሀደራ

ጆይን ይበሉ 👇👇👇

👉https://t.me/sunnahlight8800

👉https://t.me/murselseid


እነሆ ነገ ሮብ ጧት ከፈጅር ቡሃላ ሚንሀጁሳሊኪን ኪታብ ደርስ እንጀምራለን ኢንሻአሏህ የሚጨመረውን ኪታብ በጋራ ተወያይተን እንጨምራለን

ከመግሪብ ቡሃላ ሚንሀጁል ፊርቀቲናጂያ አሁንም የሚጨመረውን ኪታብ በጋራ ተወያይተን እንጨምራለን

ከአስር ቡሃላ ከዚህ በፊት የተጀመሩ በርካታ ኪታቦች አሉ ሰአት እስከበቃን ድረስ እንቀራለን ለምሳሌ ቡሉግ፣ኡምዳ፣ኢርሻድ

ስለዚህ ነገ ከፈጅር ቡሃላ ሚንሀጁሳሊኪን ይዛቹህ ኑ ስፍራ ብሩ ሰፈር ፈትህ መስጂድ

https://t.me/abumuazhusenedris


የተክፊሩ መንጋ በግሩፓቸው ላይቭ ከፍተው

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎
ሳይሆን ማለት ያለባቸው

السلام على من اتبع الهدى
ነው ማለት ያለባቸው

ለምን ቢባል ከታዳሚው ውስጥ ቀብር አምላኪም ላለመኖሩ እርግጠኛ አይደሉምና።

t.me/abumuazhusenedris

20 last posts shown.