እንደተባለው በሪያድም ይሁን በሌላ ከተማ ሐራምን ያማከለ ድግስ ተደርጎ ከሆነ በእጅጉ ታላቅ ወንጀል ነው መሪውም ይሁን ህዝቡ አሏህን ፈርተው አይደገምም ብለው ተውበት ማድረግ ይኖርባቸዋል።
ይሁን እንጂ በሌሎች ሀገራቶች ከሚሰራው ሽርክና ቢድዐ ጋር አይወዳደርም ከሐራም በላይ ከባዱ ወንጀል ቢድዐና ሽርክ ስለሆነ የራሱን ጉድ ሸሽጎ እዛ ማዶ ማፍጠጡ ተገቢ አይደለም።
መውሊድ ሚከበርበት፣አስማእ ወሲፋት ሚጠመዘዝበት፣ሺዐዎች ሚወደሱበት፣ዶሪሕ ሚመለክበት፣ሀገራቶች ነፍ ከመሆናቸውጋ ሲወደሱ እየሰማን ሐራም የሰራውን የሙስሊም ከተማ አጋኖ መተቸት ድኑን ካለማወቅም ጋር ቂልነትም ጭምር ነው።
ቅድሚያ ለሚሰጠው እየሰጠን ሸሪዐ በሚፈቅደው ልክ መጥፎ ነገርን እናውግዝ።
t.me/abumuazhusenedris