ሲሉ ሰማሁ ብየ እላለሁ ነቢየ!!
=
የእነ "ነውር ጌጡ" አጨብጫቢ አቶ ሻኪር ሱልጧን በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ ላይ ረድ አደርጋለሁ ብሎ አፉን መክፈቱ ገርሞ ገርሞ የሚገርም ነው።
^^ አቶ ሻኪር "ረድ" ባለው ንግግሩ የበርካታ የሱና ኡስታዞችን ስም በቆሸሸ አንደበቱ አብጠልጥሏል። ከሱና አስተማሪዎች መከላከል ዲናዊ ግዴታችን ስለሆነ የተውሰነ ማለት እወዳለሁ።
~ ስማኝማ ሻኪርዋ! መጀመሪያ ቁርአን ቅራ ብሎኮ መክሮህ ነበር ያ'ኔ ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ። ዛሬም ድረስ ግን ض እና د እንኳ መለየት አልቻልክም። ስለዚህ ረድ አደርጋለሁ ብለህ ያላቅም ከመንጠራራትህ በፊት الضلالة ያለችውን ቃል በስርአት ለማንበብ ሞክር።
~ ሲቀጥል "ሙሐመድ ሲራጅ" እንጅ "መሀመድ ሲራጅ" የሚባል ኡስታዝ የለም። አይባልምም። ስለዚህ ያለ እውቀት ከማውራትህ በፊት محمد የሚለውን በትክክል ለማለት ተለማመድ!
~ ኡስታዝ ኸዲር አሕመድን "ከድር ከሚሴ ከእውቀትም ከመንሀጅም ነፃ ሰው ነው።" ስትል አታፍርም! መንሃጁንስ ተወው አባትህ እነ ሩሐይሊይን እና ረይስን ከመንሀጅ ውጭ ናቸው እያለ የቀደደልህ ቦይ ስለሆነ ፍሰስበት!
~ ከ"እውቀት" ስትል ግን ሼ'ም- አይዝህም!? ተው እንጅ ጎበዝ በሰዎች አዕምሮ እንጫወት አትበሉ! እውቀት ሳይኖረው ነበር እንዴ አቡ ዘራቹህን በአደባባይ አጥቦ ያሰጣው!?
~ ስለ ጀርሕ እና ተዕዲል "ኸዲር ኢጅቲሃዲይ ነው አለ... አሽዓሪዮችንም ሙብተዲዕ ማለት የኢጅቲሃድ ነጥብ ነው ማለት ነው!?..." ምናምን ስላልከው ጉዳይ አንተ ጀርሕ እና ተዕዲል ዳቦ ይሁን ቂጣ ስለማታቀው መልስ በመስጠት ጊዜ አላባክንም።
~ "ከሙብተዲዖች ዲፋዕ ያደረጉት እራሳቸው ናቸው" ስትል የት እና መች ነው ዲፋዕ ያደረጉት!? ገና የ'ናንተን የዱሪየ አካሄድ ስላልተጓዙ!? ሰዎች ላይ ድንበር አንለፍ፣ ያለማስረጃ አንናገር ስላሉ!?
~ ቤተል የተደረገውን ውይይት ስታነሳ ደግሞ ይበልጥ ደነቀኝ! ሰውየ ምናለ ነውራቹህን እንኳ ብታውቁ! ያ ውይይትኮ የእናንተን ከዳተኝነት፣ ዱሪይነት እና የእናንተን መንሀጅ ቀያሪነት ነው የሚያሳየው!
👉ለማረጋገጥ ይህን!!
👉ተመልከቱ!!
ሙሉ ሪከርዱን እለቃለሁ ኢንሻ አሏህ።
~ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ላለፉት ሶስት እና አራት አመታት ሱናን አጥብቆ ስለመያዝ ተናግሮ አያቅም ስትል ፍትህ ያልሸተተህ እርካሽ ሰውነትህን ነው ያረጋገጥክልን።
~ ኡስታዝ "ሳዳት ከማል እንዲህ ያለው እንዲህ ለማለት ነው" እያልክ ደግሞ ጠንቋይ ጠንቋይ ያጫውትሃልሳ!? ያንተስ ከፋ!!
~ ሌላው ደግሞ የ"የዳረ-ቁጥኒይንና ባቂላኒይ"ን ክስተት አንስተህ ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ እና ኡስታዝ ኸዲር የአቋም ልዩነት እንዳላቸው ለማሳየት መሞከርህ ያ'ንተን መሃይምነት ከማረጋገጥ ውጭ ምንም ብዥታ አያስነሳም።
~ "ስም ጥቀስ!! ስም ጠቅሰህ አስጠንቅቅ!!" ብለህ አንተ አይደለህም ለኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ መምሪያ የምትሰጠው! እንደ አስፈላጊነቱ ሲናገሩ ነበር ወደ ፊትም ይናገራሉ። በኔ ሳንባ ተንፍሱ የሚለው የአባትህ አባዜ እስካሁን አለቀቀህም ሚስኪን!
ከዚህም ዉጭ መሰረተ ቢስ ወሬዎችን እና የዘጠና ዘጠኙን ስም እያነሳ በመቀባጠር ረድ አድርጊያለሁ ይላል አቶ ሻኪር -አሏህ ይምራውና-።
https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy