አንዳንዴ ግን ሙመይዐ የሚሉ ሰዎች በራሳቸው ቃዒዳ ራሳቸው ሙመይዓዎች(ሙዳሂኖች)ናቸው እንዴ ትላለህ
ለምሳሌ ከዚህ በፊት እነ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በዚህ ጉዳይ ከባህር ዳሮችጋ ሲወያዩ ባህር ዳሮች እኛምኮ አንድ አቋም አይደለንም ተቻችለን እንጂ ይላሉ።