አቅስታ ጃሚ መስጂድ በባለፈው ኮርስ ፕሮግራም ላይ የተደረገ ጥያቄና መልስ
ከጥያቄዎቹ ውስጥ
1/በዒባዳ ላይ ለመጠንከር የሚያግዙን ነገሮች እነማን ናቸው?
2/የኢትዮጲያን መሻይኾች ጀርሕ አትቀበሉም ለምንድነው?
የዚህ መልሱ ያስቃል
የኢትዮ(የሐበሻን)ዑለሞች ብቻ ሳይሆን የሱዑዲያንም የማንቀበለው አለ ለምሳሌ ሸይኽ ረቢዕ በሸይኽ ሙሐመድ ቢን ሀዲል ነድኸሊ ላይ የሰጡትን አልተቀበልንም ለምን ደሊል ስለምንል
3/ሙብተዲዕን ሙብተዲዕ ያለ ማለት ሑክሙ ምንድነው?
t.me/abumuazhusenedris