Forward from: ኢብኑ ፈቂር ( ሳዲቅ አወል)
✍ መጅሊስ እየፈጠረው ያለው በሱና ወንድሞችና ኮሚቴዎች የጅምላ እስር በቅበት ከተማ አስተዳደር
✔️ ነገሩ እንዲህ ነው:–
ራሱን የሀገሪቱ መንግስት አድርጎ የተመለከተው የቅበት ከተማ አስተዳደር መጅሊስ ተብዬ ሰሞኑን በከተማው ውስጥ በምትገኝ ኣንዲት የሰለፊያ መስጅድ ውስጥ ረብሻና ብጥብጥ አለ እያሉ ሰላማዊ በሆነው ጀመዓ መሃከል አለመግበባት እንዲፈጠር ቀሰቀሱ።
ከዛም ችግሩን ኮሚቴውና የቀበሌ መጅሊስ በውይይት ይፍቱት በሚል ለውይይት ተቀመጡ፣ ተበደልኩ ያለ ሰው አለ ብለው ስለነበረ ኮሚቴዎች ምንድነው? በማለት ጠየቁ፣ ለጥያቄውም መልሱ መስጅዳችን ሰላም ነው፣ ቂርዓትም ስርዓቱን ጠብቆ ቁርዓንንና ሀዲስን መሰረት ባደረገ መልኩ እየተካሄደ እንዳለ ተናገሩ።
☑️በመቀጠልም ለሚያነሱት እዚህግባ ለማይባለው ወሬ በአግባቡ መልስ ተሰጠ፣ በመቀጠል ለውሳኔ ሁለት ቀን ተብሎ ተሰጠና ዝምምምም ኣሉ እስከ 10 ቀን ከዛም የመጅሊስ አካላት የኔ አመለካከት ብለው የያዙት እቅድ ስላላቸው የሆነ ረብሻን ይፈልጉ ስለነበረ በሰላማዊ ዳዕዋ ላይ የማይክ መቆጣጠሪያ ብሬከር እንዲመልስ ኣንድን ተላላኪ አደረጉ ።
በዚህ መሃል በጀመዓ ፊት ደዕዋን ለማወክ ሞከረ አስቆመ፣ በነጋታው አስር ከተሰገደ በኋላ መጅሊስ በመነሳት በዛው መስጅድ የመጀመሪያውን ኮሚቴ አውርደናል እያለ አዲስ ኮሚቴን ማንበብ ጀመረ ።
በንዲሁ አንዳለ ጀመዓው እድል ስጡን ምንድነው የተፈጠረው? ኮሚቴን መምረጥ ሀላፊነቱ የማን ነው? ብሎ ጥያቄ ለማንሳት እድል ለመስጠት አልፈለገም።
የጀመዓውን ሀሳብ ላለመስማት ቶሎ ብሎ ጥሶ ወጣ፣ ጀመዓው የናንተው ኮሚቴው እኛን አይወክሉም በማለቱ ነባር ኮሚቴዎችን ፣ ኡስታዞችን እንዲሁም ጀመዓውን ከእሁድ ቀን ጀምሮ በፖሊስ እስር ቤት እያፈሱ ይገኛሉ።
ይህ ሁሉ ድርጊት ሲፈፀም ተበዳዩ ኮሚቴና ጀመዓ ሆኖ ሳለ መጅሊስ የሱን አመለካከት በግድ ለማስገባት በሚል ንፁሃን ጀመዓን ለእንግልት እየዳረጉ ይገኛሉ። ለመሆኑ የመጅሊስ ፍላጎት ምን ይሆን??……………
https://t.me/sadikawol