🎈ኑ የ4አመቷን ህፃን ኢኽላስ ሰይፉን እንታደጋት‼
ህፃን ኢኽላስ ሰይፉ ከ2 አመቷ ጀምሮ ባጋጠማት የአጥንት ኢንፌኬሽን ላለፉት 2 አመታት ስትሰቃይ የቆየች ሲሆን በተለያየ መልኩ ተመልሶ እየወጣ ህይወቷ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል። ወላጆቿ ላለፉት 24 ወራት ያላቸውን አሟጠው ለማሳከም የጣሩ ቢሆንም አጥጋቢ መፍትሄ እስካሁን ባለመገኘቱ የተሻለ ህክምና ወደምታገኝበት ሆስፒታል ሄዳ ህክምናውን ለማግኘኘት የህክምናው ወጪም ከ500ሺ ብር በላይ እንደሚፈጅ ስለተገመተ እህት ወንድሞቼ ይህቺን ህፃን ለመታደግ እንረባረብ ዘንድ በአላህ ስም እጠይቃችኋለሁ‼
ስም ሰይፉ ያሲን አባዲጋ
🎈ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000328289508
🎈አዋሽ ባንክ 01425794869500
🎈ህብረት ባንክ 1000036553573