በፊሊፒንስ የሚገኝ ኮሌጅ ተማሪዎች ፈተና እንዳይኮራረጁ “ጭንቅላታችሁን ሸፍኑ” ማለቱ እያነጋገረ ነው
በፊሊፒንስ በኮሌጅ ፈተና ላይ “የፀረ ኩረጃ ኮፍያ” የሚል መጠሪያ በተሰጠው መሸፈኛ ራሳቸውን ከልለው ፈተና ሲፈተኑ የሚያሳይ ፎቶግራፍ ከሰሞኑ በማበራዊ ሚዲያዎች ላይ መነጋሪያ ሆኖ ሰንብቷል።
በፊሊፒንሷ ልጋዝፒ ከተማ የሚገኝ አንድ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኝ ኮሌጅ ተመሪዎች ወደጎናቸው አጮልቀዉ በመመልከት ፈተና እንዳይሰርቁ በማሰብ ጭንቅላታቸውን የሚሸፍን ነገር እንዲለብሱ ታዘዋል።
ይህንን ተከትሎም ተማሪዎች ካርቶኖችን፣ የአንቅላል መደርደሪያዎችን፣ የሞተር ሳይክል ሄልሜት እንዲሁም ከሌሎች የወዳደቁ ነገሮች በራሳቸው ፈጠራ የሰሯቸውን መሸፈኛዎች ለብሰው በፈተናው ላይ መገኘታውን ተዘግቧል።
Join @amazing_fact1🔔