✅በፓኪስታን በሰርጉ እለት ለባለቤቱ አህያ በስጦታ መልክ የሰጠዉ ባል መነጋገሪያ ሆኗል
✅በፓኪስታን የሚገኙት ጥንዶች ቫሪሻ ጃቬድ ካን እና አዝላን ሻህ በቅርቡ የጋብቻ ስነስርዓታቸዉን ፈጽመዋል።ፓኪስታናዊው ሙሽራ በሠርጋቸው ቀን ለሙሽሪት የሰጠው ያልተለመደ ስጦታ የኢንተርኔት ተጠቃሚዎችን ቀልብ ስቧል። በሠርጉ ግብዣ ላይ አዝላን ሻህ ባለቤቱን አህያ በመስጠት አስገርሟል፡፡
✅የስጦታውን ምስል በኢንስታግራም በማጋራት ሻህ ልዩ ስጦታውን ያቀረበበትን ምክንያት አብራርቷል። " አህዮችን እንደምትወድ ሁልጊዜ አውቃለሁ ስለዚህ የሰጠኃት የሰርግ ስጦታ ይሁንልኝ" ሲል ጽፏል። ሙሽሪት ስጦታውን ካየች በኋላ በጣም መደሰቷን ተናግራለች፡፡
@Amazing_fact_433