አስደናቂ እውነታዎች
:
➨ጨጓራችን ውስጥ ያለው አሲድ ምላጭ ያሟሟል።
➨በአለም ላይ በየአመቱ ወደ ውቅያኖሶች የሚጣለው ቆሻሻ ብዛት በየአመቱ ከውቅያኖሶች ከሚጠመደው አሳዎች ጠቅላላ ክብደት 3 እጥፍ ይበልጣል።
➨ወፎች እንቅስቃሴ በማደያረጉበት ወቅት ልባቸው በደቂቃ አራት መቶ ግዜ የሚመታ ሲሆን በሚበሩበት ወቅት ደሞ በደቂቃ አንድ ሺ ጊዜ ይመታል።
➨የእሳት ራቶች ጨጓራ የላቸውም።
➨የሰጎን አይን ከአንጎሉ ይበልጣል።
➨አሳማዎች ቀና ብለው ወደ ሰማይ ማየት አይችሉም።
➨ፈረሶች ማስመለስ (ማስታወክ) አይችሉም።
➨በጥንታዊ ግብፃውያን ህግ መሰረት አንድ ቀዶ ጥገና እያደረገ ያለ ሀኪም ታካሚው ቢሞትበት የሀኪሙ እጆች ይቆረጣሉ።
.
@Amazing_fact_433