በሮቦቶችና በሰው ልጆች የሚደረገው የሩጫ ውድድር !
በመጪው ሚያዝያ ወር ቁርጡ ይታወቃል በቻይና ዋና ከተማ ቤጂንግ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በዓለም ታዋቂ የሮቦቲክስ ኩባንያዎች ባዘጋጁት በደርዘን ከሚቆጠሩ ሰው መሰል ሮቦቶች ጋር የግማሽ ማራቶን ሩጫ ውድድር ሊያደርጉ ቀን ተቆርጦለታል።
አሸናፊዎቹ ሰውም ይሁኑ ሮቦት እንደ አፈፃፀማቸው የገንዘብ ሽልማት ያገኛሉ ተብሏል።
እንደ ኦዲት ሴንትራል ዘግባ ከሆነ የሮቦቶቹ ፍጥነት በሰዓት ከ8 እስከ 12 ኪሎ ሜትር እንደሚደርስ ይገመታል።
21 ነጥብ 1 ኪሎ ሜትር የሚረዝመውን የግማሽ ማራቶን ውድድር በአንድ ሰዓት ተኩል ውስጥ ለማጠናቀቅ ደግሞ በአማካይ በሰዓት 14 ኪሎ ሜትር ፍጥነት ያስፈልጋል።
ይህ ለሮቦቶቹ ምናልባትም ፈተና ሊሆንባቸው ይችላል.....በተጨማሪም ሮቦቶችን የሚገጥማቸው የባትሪ ችግር ሲሆን የውድድሩ አዘጋጆች ግን በውድድሩ አጋማሽ ላይ ባትሪ መቀየር እንደሚፈቀድ አስታውቀዋል።
@amazing_fact_433