Aᴍʜᴀʀɪᴄ Bɪʙʟᴇ Qᴜɪᴢ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Religion


መጽሐፍ ቅዱስን በየዕለቱ ለማንበብ አስበው ያውቃሉ❓❓
በዚህ ቻናል ከዘፍጥረት ጀምረው የተዘጋጁትን ጥያቄዎች በመመለስ በየዕለቱ ቢያንስ አንድ ምዕራፍ የማንበብ ልምድ ያዳብሩ።
👇👇👇👇👇👇👇👇
@amharicbiblequize ቻናል ብቻ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Religion
Statistics
Posts filter


➡️ የራዕይ መፅሀፍ ከ ምዕራፍ 🔢 እስከ 🔢🔢 ሙሉ ጥያቄዎች ያመለጣችሁ ሊንኮችን በመንካት ማግኘት ይችላሉ

↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢
↪️ራዕይ ምዕራፍ🔢🔢


1️⃣ ሪያክት እና ሼር ማድረግ አትርሱ ተባረኩ
➡️ @amhariciblequize




🔖እንዴት ነበር ጥያቄ


መልስ : አዳም


የፊልሞናን መጽሐፍ የጻፈው ማን ነው?
Poll
  •   ፊልሞና
  •   ሉቃስ
  •   ዮሃንስ
  •   ጳውሎስ
32 votes


የመጨረሻ


ከእነዚህ ሰዎች መካከል ሦስቱ የኢዮብ ወዳጆች ነበሩ፤ አንደኛው ያልሆነው የቱ ነው?
Poll
  •   ያቤጽ
  •   ኤሊፋዝ
  •   በልዳድ
  •   ሶፋር
38 votes


ኢዩኤል እግዚአብሔርን እንዲህ ሲል ይገልጸዋል፡-
Poll
  •   ቸር እና መሐሪ
  •   ፍቅር
  •   ቸር እና ፃዲቅ
  •   ተቆጪ
38 votes


እግዚአብሔር "የት ነህ?" ብሎ የጠራው ማንን ነው?
Poll
  •   ኣዳምን
  •   ሄዋንን
  •   እባቡን
28 votes


ኤዶም ከደረሰው ጥፋት ለተረፉት የይሁዳ ሰዎች ምን አደረገላቸው?
Poll
  •   መልሰው እንዲገነቡ ረዳቸው
  •   ለጠላታቸው አሳልፎ ሰጣቸው
  •   ከጠላታቸው ሸሽጋቸዎ
  •   ጠላታቸውን እንዲያጠቁ ረድቷቸዋል፡
35 votes


ዮሐንስ “ከእኔ በኋላ ለሚጣው” ምን ማድረግ አይገባኝም ብሎ ተናግሯል?
Poll
  •   እግሩን ማጠብ
  •   ጫማውን መሸከም
  •   ስሙን መጥራት
  •   ፊቱን መንካት
48 votes


እስራኤላውያን የሞተውን ሰው ወደ መቃብር ጣሉት እና የዚህ ነቢይ አፅም ሲነካው እንደገና ሕያው ሆነ ይህ ነብይ ማነው
Poll
  •   ኢሳይያስ
  •   ሳሙኤል
  •   ኤልሳዕ
  •   ናታን
42 votes


የኢያሪኮ ግንብ ከመፍረሱ በፊት እስራኤላውያን ምን ሁለት ነገሮች አደረጉ?
Poll
  •   7 ቀንደመለከት ተነፋ ሕዝቡም ጮኹ
  •   ቀንደመለከት ተነፋ፣ ጸናጽልም ጮኸ
  •   ሕዝቡ ጸለየ መለከቱም ተነፋ
  •   በግንቡ ላይ ድንጋይ ወረወሩ።
46 votes


🔖 ልንጀምር ነው ገባ ገባ

❤️‍🩹ሪያክት ☁️ ኮመንት.
🛒ሼር


🔖ከመፅሀፍ ቅዱስ አለም

⏲ 3:30 ላይ


ዝቅ ብዬ ሳይ አፈሩን........👀
አልኩኝ አወይ አቤት አቤት.......🫢
ስንት ጀግና ስንት ጐበዝ.........💪
ስንት አይደፈር ኖሯል በታች.......🌍
ከምረግጠው መሬት...........🚶‍♂

አሻቅቤ ሳይ ወደላይ ወደላይኛው ሠማይ.........🙄
አየሁ የዘመን ልክ የዘመን ቁጥር............😱
የዘመኑ ባለቤት የቁጥሩም ባለቤት...........🥰
የሁሉን በላይ ሞትን የማያይ
..........🔥

⁉️የማን መዝሙር ነው ወደ 𝔠𝔬𝔪𝔪𝔢𝔫𝔱






ምስል 4.ጠጉር
ክብር /መጎናፀፊያን
[1ኛ ቆሮ 11፥14-15]


ምስል 3.መታጠቂያ
ፅድቅን[ኢሳ11፥5]

20 last posts shown.