ነብስ የለኝም እዪኝ እስኪ
ስጋ ብቻ ትርኪ ምርኪ
አላውቅበት አለየሁም ፍቅርሽን ከጥላቻ
ጠዋት ማታ አንቺን ብቻ
ይኸው ዛሬም ሄደሽ አንኳ
ስመኝ አለው ያንቺን ታንኳ
✍ HENOK
ስጋ ብቻ ትርኪ ምርኪ
አላውቅበት አለየሁም ፍቅርሽን ከጥላቻ
ጠዋት ማታ አንቺን ብቻ
ይኸው ዛሬም ሄደሽ አንኳ
ስመኝ አለው ያንቺን ታንኳ
✍ HENOK