🔥#ወሎ_ቤተ_አምሃራ‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ በቀጠለው የህልዉና ተጋድሎ
መሐል ሳይንት ቀበሮ ሜዳ
የአማራ ፋኖ በወሎ ምዕራብ ወሎ ኮር ቅርንጫፎች የሆኑት አማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር እና ቀኝ አዝማች ይታገሱ አረጋው ተወርዋሪ ክፍለጦር በጋራ ድል ተቀዳጁ!
በመሃል ሳይንት ወረዳ ደንሳ ከተማ ከትሞ የተቀመጠው የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ዛሬ ረፋዱ ላይ ወደ መካነሰላም ለመሄድ አገር አማን ብሎ በመጓዝ ላይ ሳለ የአማራ ሳይንት መቅደላ ክፍለጦር ክንፍ የሆነው በፋኖ ጎሹ ሳይንቴው የሚመራው አትሮንስ ብርጌድ እና በፋኖ በለጠ አከለ የተመራው ቀኝ አዝማች ይታገሱ አረጋው ተወርዋሪ ክፍለጦር ቀበሮ ሜዳ ላይ መብረቃዊ የደፈጣ ጥቃት በማድረስ በርካታ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል ሲል የአትሮንስ ብርጌድ ዋና አዛዥ ጎሹ ሳይንቴው አስታውቋል።
©የአማራ ፋኖ በወሎ ቃል አቀባይ ፋኖ አበበ ፋንታው