🔥#የአማራ ብልጽግናን ጭንቅላት የመምታት እርምጃችን ቀጥሎ ለገሂዳ ወረዳ ውስጥ አንድ የስርአቱ ቁልፍ ሰው ተሸኝቷል‼️
ወሎ ቤተ አማራ
ህዳር 30 ቀን 2017 ዓ/ም የአማራ ፋኖ በወሎ በቀጠለው የህልውና ተጋድሎ የድርጅቱ አካል የሆነው የምዕራብ ወሎ ኮር ንጉሥ ሚካኤል አሊ ክፍለ ጦር 7 ለ 52 ብርጌድ በወሰደው እርምጃ ላይመለስ የተሸኘው ባንዳ ከዚህ ቀደም በተደጋጋሚ ተመክሮ መመለስ ያልቻለ በመሆኑ መጨረሻው ሳያምር ቀርቷል::
የለገሂዳው ኦፕሬሽን ለአማራ ብልጽግና አብሪ ጥይት ነው:: ከህዝብ ጎን መሰለፍ ሳይችል ቀርቶ ከጠላት ጋር በማበር ለትግሉ እንቅፋት ሆኖ የንፁሀንን ጭፍጨፋ የሚያስተባብርን የባንዳዎች ስብስብ ፋኖ አይታገስም::
አመት ከመንፈቅ የሚሆን የማሰቢያ ጊዜ ሰጥተን አልተጠቀሙበትም:: ከእንግዲህ የተመረጡ የስርአቱ ቁልፍ አመራሮች ላይ ልዩ ትኩረት ያደረገ ክትትል በማድረግ እርምጃ መውሰዳችን ይቀጥላል:: ይህ ከመሆኑ በፊት ከስርአቱ ራሱን የሚነጥል ሁሉ በህይወት የመኖር ፀጋውን አይገፈፍም:: እምቢተኞችን ግን የመመንጠር ግዳጅ ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል::
©የአማራ ፋኖ በወሎ