#ፋኖን እና ከፋኖ ጎን ሆኖ ሲታገለን የነበረን የጅሁርና አካባቢውን ማህበረሰብ ደምስሼ ጅሁር ከተማን እይዛለሁ ብሎ ተግተልትሎ የሄደው ሃይል ያሰበው ሳይሳካ በአናብስቶቹ የሸዋ ዕዝ አባላት ድባቅ ተመታ።
ታህሳስ10/2017ዓ.ም
ሸዋ አማራ ኢትዮጵያ
ከተለያዩ ቦታወች ሃይል በማሰባሰብ የተለያዩ ሜካናይዝድ መሳሪያወች በማግተልተል ከሞረትና ጅሩ ወረዳ መቀመጫ ከሆነችው ከእነዋሪ ከተማ በመነሳት ፋኖ ወደሚገኝበት ጅሁር ከተማ ፋኖን እና ሲታገለን የነበረውን የአካባቢውን ማህበረሰብ እደመስሳለሁ ከተማውንም እይዛለሁ በሚል የውሸት ፉከራ ከጠዋቱ 12:00 ጀምሮ አለኝ የሚለውን ጥምር ጦር አሰልፎ የተንቀሳቀሰው የአገዛዙ ሰራዊት በአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ነጎድጓድ ክፍለ ጦር መብረቁ ብርጌድ አባይ ሻለቃ የናደው ክፍለ ጦር ተወርዋሪ ሰራዊት እና የጅሁር ቀበሌ፣የወይራባ፣የበጣሶ፣የሰርጦሶስ፣ቦሎ እናሌሎችም ቀበሌ ነዋሪወች መሳሪያ ያለው መሳሪያውን ይዞ በመውጣ መሳሪያ የሌለው ደግሞ የተለያዩ ባህላዊ መሳሪያወችን ማለትም ጥልቆ፣አንካሴ(ጦር) የመሳሰሉትን ይዞ ከፋኖ ሃይል ጋር በጥምረት በተደረገ ተጋድሎ በወይራአምባ እና በቦሎ አካባቢወች ከጠዋት12:30ጀምሮ በተደረገ ተጋድሎ ጠላትን ወደኋላ ስቦ በማስገባትና የተለያዩ ወታደራዊ ጥበቦችን በመጠቀም ከፍተኛ ጀብድ እየተፈፀመ ባለበት ሁኔታ የነጓድጓድ ክፍለጦር አንበሳው ብርጌድ ከፊታውራሪ ገበየሁ ሻለቃ የተመለመሉ የሻለቃዋ ተወርዋሪ የአንበሳው ብርጌድ አርበኛ አሊ ሻለቃ ለልዩ ዘመቻ የተዘጋጀ ሰራዊት እንዲሁም የናደው ክፍለጦር ራስ አበበ አረጋይ ብርጌድ 3ኛ ሻለቃ ሰራዊት በመናበብ እና በመወርወር ከጠላት ጀረባ በመግባት አኩሪ ገድል የፈፀሙ ሲሆን በቦሎ የነበረው የጠላት ሃይል እጁን ለፋኖ ለመስጠት የሞከረበት ሁኔታ ቢኖርም የወንበዴው ሰራዊት ራሱ ጠላት ከኋላ ያስቀመጣቸው ሰራዊቶች ለመማረክ አጁን ወደላይ ሲሉ የነበሩትን ከኋላ ሲመታቸው ነበር።
የአገዛዙን ወንበር አሰጠባቂ ሰራዊት በማጥቃትና በመደምሰስ እሰከ ምሽት 3:00 የቀጠለ ተጋድሎ ሲሆን የአካባቢው እናቶችና እህቶች በጦርነት መሀል እየገቡ ተዋጊውን የወገን ሃይል ምግብ እና ውሀ በማቅረብ ትግሉ ህዝባዊ መሆኑን ያስመሰከሩበት ዕለትም ነበር።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በደረሰበት መብረቃዊ ምት ወደ እነዋሪ ከተማ ሸሽቶ የገባ ሲሆን ተሸናፊው የስርአቱ ወታደሮች ያገኙትን በርካታ የጤፍ እና የስንዴ ሰብል እያቃጠሉ እንዲሁም ከጦርነት ተሳትፎ ውጭ የነበሩ እነዋሪ ከተማው ዳር ላይ ለምን ቆማችሁ በማለት ሁለት አርሶ አደሮችን በአሰቃቂ ሁኔታ ረሽኗቸዋል።
ይህ ውጤታማ ድል የተመዘገበው በቦታው ሆነው ወታደራዊ ጥበቦችን በመጠቀም የነጎድጓድ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ፋኖ ይገረም ከበደ የመብረቁ ብርጌድ አዛዥ ፋኖ ቃሉ የናደው ክፍለ ጦር አዛዥ ቀኝ አዝማች ይታገሱ አዳሙ እንዲሁም የናደው ክፍለጦር ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽን ፲አለቃ እወይ ደረሱ የተመራ እንደነበር አሻራ ሚዲያ አረጋግጧል ።
"ድላችን በክንዳችን"
የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ክፍል
ይሕ አዲሱ የአሻራ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል ነው
በጠየቃችሁን መሰረት በዩቱዩብ መረጃወችን ለማድረስ ቻናሉን ከፍተናል አሁኑኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.youtube.com/channel/UCc4BFUPttYZXRyyMZ83iGaA