አስከሬን በ15 ቀን ካልወሰዳችሁ‼️
በኢትዮጵያ አንድ ሰው ሞቶ አስከሬኑን የሚጠይቅ ሰው በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ካልመጣ አስክሬኑ ለትምህርትና ለምርምር ሊውል ይችላል ተባለ።
የሟች ቅርብ ዘመድ ቀርቦ አስክሬኑን ለመውሰድ በአስራ አምስት ቀናት ውስጥ ካልጠየቀ ጉዳዩ የሚመለከተው የመንግስት አካል በማሳወቅ አስክሬኑ ለትምህርትና ለምርምር መጠቀም እንደሚቻል አዲሱ የጤና አገልግሎት አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ፈቅዷል።
ሆኖም አስክሬኑ ለምርምር ወይም ለተማሪዎች የተግባር ልምምድ በመዘጋጀት ባለበት ወቅት የቅርብ ዘመዱ አስክሬኑን የመውሰድ መብት እንዳለው የተደነገገ ሲሆን ሟች በህይወት ሳለ አካሌ ለምርምር ወይም ለትምህርት ይዋል ብሎ ለሚመለከተው አካል ካሳወቀ አካሉ ለተባለለት ዓላማ መዋል እንዲሚችል አዲስ በፀደቀው አዋጅ ተካቷል።
አዩዘሀበሻ
=======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s