Ayu Zehabesha-Official አዩዘሀበሻ


Channel's geo and language: Ethiopia, English


ትክክለኛው የአዩዘሀበሻ ቻናል ይህ ብቻ ነው❗
ቻናላችንን Join በማድረግ በቀላሉ ፈጣን መረጃዎችን ይከታተሉ።
Inbox👉 https://t.me/ayulaw

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter




Video is unavailable for watching
Show in Telegram






ሰላሌ የተፈፀመው ነገር በጣም ዘግናኝ ነው‼️
ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያ የተለቀቀው በስመአብ ብለህ እረ*ደው የሚለው አሰቃቂ ቪዲዮ በርካቶችን አስቆጥቷል፣ አሳዝኗል እንደ ሀገር ከጊዜ ወደ ጊዜ ጨካኝ እንደሆንን ያሳየ ነው።
ሰው የሆነ ሰው እንዴት የራሱን አምሳያ በስምአብ/ቢስሚላሂ/ብሎ በቢለዋ ክቡር የሆነውን የሰውን ልጅ እንደበግ ያርዳል? በጣም አሳዛኝ ነው።💔
አዩዘሀበሻ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ህግ እንዲወጣ ጠየቀ‼️
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አባላት የማህበራዊ ሚዲያ ዘርፍን አጠቃቀም የሚገራ ህግ መውጣት አለበት ሲሉ ጠየቁ ።

አባላቱ " ማህበራዊ ሚዲያው የአገርን ሰላምና ደህንነት በማስጠበቅ ረገድ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳረፈ በመሆኑ ዘርፉን መቆጣጠር የሚያስችል ህግ ማውጣት ያስፈልጋል " ብለዋል።

የቋሚ ኮሚቴ አባላቱ ይህን ያሉት ተሻሽሎ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበው የመገናኛ ብዙኃን ረቂቅ አዋጅ ላይ በተደረገ የውይይት መድረክ ነው ።

የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን የህግ ክፍል ሀላፊ ወ/ሪት ቆንጂት ታምራት በበኩላቸው " ማህበራዊ ሚዲያን የሚገዛ ህግን በመገናኛ ብዙኃን ረቂቅ አዋጅ ላይ ማካተት የሚዲያውን የገዘፈ ጉዳይ ማሳነስ ስለሚሆን በቀጣይ ራሱን የቻለ ህግ መውጣት ይኖርበታል " ብለዋል ።

የመገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መሐመድ እድሪስም " ቀጣዩ ማህበራዊ ሚዲያን የተመለከተ ህግ ማውጣት ነው " ሲሉ ተናግረዋል ።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


💁‍♀️ የፕሮግራማችን 80% ለሴት ስራ ፈጣሪዎች የተዘጋጀ ነው! ⬇️

የመስራት ስራ ፈጠራ ፕሮግራም አባል ስትሆኚ ቢዝነስሽ እንዲያድግ አጠቃላይ ድጋፍን ታገኚያለሽ።
- በፋይናንስ፣
- በማርኬቲንግ፣
- ችሎታን በማዳበር፣
- በቴክኖሎጂ፣
- በኔትወርኪንግ፣
- የባለሙያ አማካሪዎችን በማግኘት፣
- በፖሊሲ፣
- በአገልግሎት ሰጪነት እና
- በአማካሪነት ድጋፍ ለማግኘት https://mesirat.acceleratorapp.co/application/new?program=mesirat-entrepreneurs-application-form-seventh-cohort ላይ ተመዝገቢ።

💪 ሴቶች እና አካል ጉዳተኞች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ!

#መስራት #ስራፈጠራ #MesiratEthiopia #Entrepreneurship #Opportunity #GPM #Mesirat


❇️ In Africa Together ❇️
አለም አቀፍ ዩኒቨርስቲዎች ተጋባዥ በሆኑበት በአይነቱ ልዩ የሆነ ኢቨንት  በ አዲስ አበባ  እና በክልል ከተሞች አዘጋጅቶ እንደነበር እና ከብዙ ሺ በላይ ተማሪዎች የዚህ እድል ተሳታፊዎች እንደነበሩ ይታወቃል ።
📌እርሶስ በተለያየ አጋጣሚ ይህ እድል አምልጦታል አያስቡ ኢን አፋሪካ ቱጌዘር ይህ እድል ላመለጣቸው ተማሪዎች በድጋሚ የእድሉ ተሳታፊ
የምትሆኑበትን እድል አዘጋጅቶላችዋል።

ይምጡና 🇺🇸 ከአሜሪካ፣ 🇨🇦 ከካናዳ፣ 🇩🇪 ከጀርመን፣ 🇫🇷 ከፈረንሳይ፣ 🇪🇸 ከስፔን፣ እና 🇦🇪 ከዱባይ ዩኒቨርሲቲዎች የመጡ ተወካዮችን በኦንላይን ያግኙ።

🎓 በሀይስኩል
🎓 በዲግሪ
🎓 በማስተር 


እኛጋር ሲመጡ ምን ያስፈልጎታል:
- ፓስፖርት / የልደት ሰርተፍኬት 
- ትራንስክሪፕት 

የዝግጅቱ ቦታ:
📍  Addis Ababa, Harmony hotel - ህዳር  15

🎟️ ያለምንም ቅድመክፋያ !
ይፋጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው!

✍️ የመመዘገቢያ ገጽ: 
[Registration Link](https://forms.gle/m6w7WF8x7uivDsYz7


አዋጁ‼️
አዲሱ የመንግሥት ሰራተኞች አዋጅ ምን ይዟል❓👇
በትናንትናው ዕለት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞችን ረቂቅ አዋጅ በሦስት ተቃውሞና በአራት ድምጸ ተዓቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።
አዋጁ የሠራተኞችን የብሄር ሥብጥር፣ ብዝሃነትንና አካታችነትን ያገናዘበና ብቃት ያለው የመንግሥት አገልግሎትና አስተዳደር ሥርዓት ለመገንባት ያለመ እንደኾነ ተገልጧል። በአዋጁ ውስጥ የተጠቀሰው 'የብሄር ስብጥር' የሚለው ቃል፣ የአናሳ ብሄረሰቦች ተወላጆች በፌደራል ተቋማት የቅጥር ዕድል እንዲያገኙ ማስቻል ዓላማው ያደረገ ነው ተብሏል። አዋጁ የደመወዝ ጭማሪ፣ እርከን፣ ክፍያ፣ ጥቅማጥቅም፣ ማትጊያ፣ የማበረታቻ ሥርዓት፣ የብቃት ምዘናና የሥራ ሥምሪትን ያካተተ እንደኾነ ተጠቅሷል።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s


💰🤑በአፍሮ ስፖርት  ቦነስ እና ሽልማት የተለመደ ነው!💰🤑

አፍሮ ስፖርትን ምርጫችሁ በማድረግ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞችን በየቀኑ የገንዘብ ተመላሽ ፣ የመጀመሪያ ገቢ ቦነስ ፣ እንዲሁም የተሻሉ ኦዶችን ማግኘት ትችላላችሁ!

ዛሬውኑ ወደ ድህረ ገፃችን https://bit.ly/3XbY3o7 በመሄድ ቤተሰቡን ይቀላቀሉ!

Telegram
Facebook
Instagram
TikTok


በአዲስ አበባ የመምህራን ሆስፒታል እየተገነባ መሆኑን ተሰማ

በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ መምህራን ለከተማ መስተዳድሩ ባቀረቡት ጥያቄ መሰረት፤ ለመምህራን አገልግሎት የሚውል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት መጀመሩን የአዲስ አበባ መምህራን ማሕበር አስታውቋል።

ፕሮጀክቱ ለመምህራን ልዩ ድጋፍ ለማድረግ ያለመ ሲሆን፤ ሆስፒታልን ጨምሮ ለንግድ ሥራ የሚውል ሁለገብ ሕንፃ በግንባታ ላይ መሆኑን የማሕበሩ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ አቶ ሳሙኤል ሙሴ ለአሐዱ ተናግረዋል።

በአዲስ አበባ ይገነባል የተባለውን የመምህራን ሁለገብ ሕንፃ ኡራኤል አካባቢ የሚገነባ ሲሆን፤ ከአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር 50 ሚልየን ብር ድጋፍ እንደተደረገለት አቶ ሳሙኤል ሙሴ ገልጸዋል።

ሕንፃው በ36 ሺሕ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ያረፈ ስለመሆኑም ተናግረዋል።

የመምህራን ሆስፒታሉ ማስገንብያ መዋእለ ንዋይ ከህብረተሰቡና ከደጋፊ ተቋማት ለማሰባሰብ ውጥን የተያዘለት መሆኑን አሐዱ ከኮሙኒኬሽን ኃላፊው መረዳት ችሏል።

ለመምህራን የቤት ግንባታ አበዳሪ የፋይናንስ ተቋምና አነስተኛ ወለድ የሚያገኙበት ባንክ በማፈላለግ ላይ መሆኑንም ማሕበሩ ገልጿል።

ከመምህራን የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት ማሕበሩ በብርቱ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን የገለጹት የኮሚኬሽን ኃላፊው፤ ከዚህ በተጨማሪም የመምህራን ባንክ ለማቋቋም ውጥን መያዙንም አንስተዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማሕበር በሥሩ ወደ 33 ሺሕ የሚጠጉ አባላት ያለው መሆኑንና፤ በየጊዜው ከመምህራን የሚነሱ ጥያቄዎችን ለመፍታት እየሰራ መሆኑን የኮሙኒኬሽን ኃላፊው ገልጸዋል።

በኢትዮጵያ ተቋቁመው ሥራ ላይ ከሚገኙ የሙያ ማሕበራት መካከል የአዲስ አበባ ከተማ መምህራን ማሕበር ግንባር ቀደሙ ተጠቃሽ መሆኑን ይታወቃል።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s




😱አለምን እያነጋገረ ያለ ድንቅ የ ቴክኖሎጂ ምርት‼️

🌈ዉበት ያላቸዉ በ ነጭ እና ጥቁር ከለር ተቀያያሪ ሁለት የ ዕጅ ማሰሪያ ያለዉ
🌈ነፃ ኤርፖድ በዉስጡ የሚያካትት

ፈጥነዉ ካሉበት ሆነዉ ይደዉሉ
ከፈጣን እና  ነፃ ዴሊቨሪይ ጋር
👇👇👇👇👇👇
📞 0967500121
📞 0967500121

አገልግሎቱን ምንሰጥባቸዉ ከተሞች:
♟አዲስ አበባ   ♟ አዳማ
♟ ባህር ዳር     ♟ ደሴ
♟ ደብረ ብረሀን ♟ ጎንደር
♟ ወልዲያ        ♟ ኮምቦልቻ

🎤🎤በጥቂት ጊዜያት ዉስጥ ከፍተኛ ተቀባይነት ያገኘዉ ተች ሴንሰር የተገጠመለት ተቆጥረዉ የማያልቁ አገልግሎቶችን ከስልክ ጋር ተገናኝቶ መስጠት የሚችለዉ W26 pro max ለእናንተ🙏

W26 PRO MAX Special with
Earbuds

✅ለወንድም ለሴትም የሚሆን ዘረፈ ብዙ ጥቅምች ያሉት smartwach ከ pro wireless earpode ጋር🔥

  ❄️የራሱ ቻርጀር እና power bank ያለዉ
📌 የልብ ምትዋን  ይለካል
📌 ስፖርት ስንሰራ ምን ያህል ካሎሪ እንዳቃጠልን ያሳውቃል
📌 ብዙ ሰአት ስንተኛ ይቀሰቅሰናል
📌 ስልካችን ሲጠፋ ለመፈለጊያ ያግዘናል
📌 ቴክስት መላክ እንዲሁም መቀበል የሚያስችል
📌 ከስልክ ጋ በ Bluetooth ተገናኝቶ ስልክ መደወል እንዲሁም ማናገር ያቻላል
📌  wireless charger እና በሁለት አይነት የእጅ መሳርያ የቀርበ
📌  Blood Oxygen Detection
📌 Stress & Mood Testing

🚒 አዲስ አበባ ዉስጥ ነፃ እና ፈጣን  የዴሊቨሪ አገልግሎት እንሰጣለን።

ዋጋ  2199 ብር ብቻ
       ፈጥነዉ ይደዉሉ

📞 0967500121

ተጨማሪ እቃዎችን ለማየት
👉@Dubai_Tera2




ዩክሬን ከትናንት በስተያ በአሜሪካ ትዕዛዝ ወደ ራሽያ 6 ረጅም ርቀት ሚሳኤል ተኩሳ መተኮሷን ተከትሎ ሁኔታው አሳሳቢ ሆኗል‼️
5ቱ ከሽፎ አንዱ ጉዳት ማድረሱን ተከትሎ ፑቲን አስፈሪውን የዘመነ የኑክሌር ሰነድ በፊርማቸው አፅድቀዋል።
ሩሲያ ለራሷ እና ለቤላሩስ ሉዓላዊነት እና ግዛታዊ አንድነት አደገኛ ከሆነ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ልትጠቀም ትችላለች ተብሏል።ይህ የሚወሰነው በሩሲያ ፕሬዚዳንት ፑቲን ነው::
የሩስያ እና ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ በአውሮፓ በተፈጠረው የደህንነት ስጋት ኔቶን የተቀላቀሉት የኖርዲክ ሀገራት ኖርዌይ ፣ ስዊድን እና ፊንላንድ ዜጎች ለተወሰኑ ጊዜያት የምግብ እና ሌሎች መሰረታዊ ቁሶችን ገዝተው እንዲያከማቹ አዘዋል።
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇⬇️⬇️
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s











20 last posts shown.