እነዚህ ሶስት ሀገራት‼️😎
ማሊ ቡርኪናና ኒዤር በኮንፌዴሬሽን ተጠቃለው "የሳህል ቀጠና ሀገራት" የሚል ኮንፌዴሬሽን መስርተዋል። የራሳቸውንም ፓስፖርት ይፋ አድርገዋል።
የቡሪኪናፋሶው መሪ ካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬም የመጀመርያውን የሳህል ኮንፌዴሬሽን ፓስፖርት ወሳጅ ሆኗል። ከዚህ በተጨማሪ የራሳቸውን ባንዲራም ይፋ አድርገዋል።
በቅርቡም የራሳቸውን የጋራ መገባበያ ገንዘብ ገበያ ላይ ሊያውሉ ነው፣በወርቅ ባንክ የሚደገፍ ነውም ብለዋል።
ቀጠናውን ከሽብር ስጋት ሚጠብቅ 5ሺ ሀይል ያለው ሰራዊትም የሚሰማራ ይሆናል። የፈረንሳይና ምዕራባውያን የቀኝ እጅ የሆነው ኢኮዋስን ጥለው ወጥተዋል።
አዩዘሀበሻ
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s