በገዳይ ካድሬ ከበሮ ድለቃ፣ የህዝብ ልብ አይገኝም!
ድሮ ድሮ እኛ ነበርን በሰላማዊ ሰልፍ ጠያቂ፣ እነሱ ደግሞ ከልካይ ነበሩ። አሁን ግን የጨዋታው ህግም የዳንሱ ሪትምም ተቀየረና፣ ኮተታሙ ካድሬ ሰልፍ አድራጊ ሆነ።
እስቲ የብልጽግና ካድሬዎች ሰልፍ ይደገም የምትሉ እጃችሁን አሳዮን 😁 እናማ ዛሬ ላይ ሆነን፣ እነሱን የብልጽግናን አሳማዎችን እንዲህም እንላቸዋለን… "ጩኸው ጩኸው ሲደክማቸው ይገባሉ፣ ነገ ይረሱታል"