የብልጽግና ኃይሎች በሴት ተጨራረሱ
ነገሩ የሆነው ባህርዳር ከተማ ውስጥ ዛሬ ጥር 20/2017 ዓ.ም ምሽት ላይ ነው። በባህርዳር ከተማ የዘጠነኛ ፖሊስ ግቢ ውስጥ የአገዛዙ ሚሊሽያዎች እና ፖሊሶች ካምፕ አድርገው ይገኛሉ።
በተጠቀሰው ዕለትም ሴሰኞቹ የአገዛዙ ወንበዴ ኃይሎች አንዲትን ሴት የፖሊስም የሚሊሽያም አባሎች ይፈልጓታል፤ ታዲያ በዚህ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት ሁለቱም ጎራ ይዘው ከፖሊስ 2 ከሚሊሽያ 3 መገዳደላቸውን ባህርዳር ዊክሊክስ የደረሳት መረጃ ያስረዳል (ጥጋብ ወደራብ ይነዳል)። እንዲህ ስራ አቅልሉልን እንጅ!