ዝርግ አፎች ያመጡትን ሰሞኑናዊ አጀንዳን ንቆና ዝም ብሎ ማለፍን መርጠን ነበር፤ ነገር ግን አጭር ነገር አንስተንና ጋላቢዎችን "ቢንጎ" ብለን እንለፍ።
ያኔ በበሬ ወለደ ኢንጅነር ማንችሎትን ፈርጀው ሲዘምቱበት "ይህን ቧጫሪ ጥፍራችሁን ሰብስቡ፤ አይጠቅምም" ያልናቸው ወንድሞች፣ ስህተትን ከማረም ይልቅ የመረጡት መንገድ እዚህ ግባ ለማይባሉ ውሪዎች የፈጠራ መረጃ ሰጥተው አሁንም ወንድማቸውን ማሰደብን ነበር።
እነዚህ በሩቅ ሆነው በትግል ሜዳ መስዕዋትነት የሚከፍሉትን መዘንጠል የሚቀላቸው ዝርግ አፎች፣ በዚህ እንደማያቆሙ እናውቅ ነበር፤ በለመደ ዝርግ አፋቸው ነገ በሻለቃ ዝናቡ ከነገ ወዲያ ደግሞ በአርበኛ ዘመነ ካሴ መለፋደዳቸው እንደማይቀር እንረዳ ነበር።
ምክንያቱን መርሃቸው ትግልን ወደውስጥ ማድረግ እንጅ መሪን አክብሮ ትኩረትን ጠላት ላይ አድርጎ፣ ጦሮቹን ወደ ጠላት መወርወርን አይመርጡም። ይሄው ቀኑ ደርሶ በሻለቃ ዝናቡ ላይ የገማ አፋቸውን ለመክፈት አልቀፈፋቸውም፤ በእርግጥ የፈረሱን አለመቀየር አይተን እደጊ እደጊ ባይ ጋላቢዎችን መገመቱ ቀላል ነው። በአርባ ዲናር ዘመድኩን በቀለ ዳዲ ላይ ዝርግ አፉን ለመገንጠል የዘመትነው እኮ፣ ጭቃ ይዞ ዟሪና አፈ-ቅርሻት ሆኖ ስላገኘነው ነበር፤ ታዲያ የእናንተስ በምን ተለየ?
የሆነው ሆኖ አሁንም ለመማርና አካሄድን ለማስተካከል አረፈደም። አካሄድ ስንል - ከመንደርተኝነት አስተሳሰብ ወጥተን፣ በረፍት አልባነት ወንድሞች ላይ የምንቀባውን ጥላሸት አቁመን፣ ትግልን ወደ ውጭ ማድረግ (ወደ ጠላት ማድረግ) እና አማራዊ አንድነት ማበረታታት ያስፈልጋል እንላለን።